album cover
Semahu
album cover
Semahuは、アルバム『{albumName}』の一部として2024年12月31日にela recordsによりリリースされましたQen Beqen
アルバムQen Beqen
リリース日2024年12月31日
レーベルela records
BPM169
メロディック度
アコースティック度
ヴァランス
ダンサビリティ
エネルギー

歌詞

ሰማሁ ሰማሁ ደህንነትሽን ሰማሁ
                    በእርግጥ ያንቺን ሰማሁ
ስለ እኔ የሚነግርሽ አጣሁ በከተማሁ
ሰማሁ ሰማሁ ደህንነትሽን ሰማሁ
               በእርግጥ ያንቺን ሰማሁ
ስለ እኔ የሚነግርሽ አጣሁ በከተማው
ቀኑን በትዝታ ለሊቱን በእንቅልፌ
ያንቺን ስም ፊደላት ሲያነበንብ አፌ
ነጋ ጠባ ማሰብ ሆኗል ትርፌ
በልቤ ሰሌዳ አንቺን ብቻ ስዬ
ለብቻ እንደምውል ከሰው ተገልዬ
ማን ይንገርሽ የኔን አንቺ ሆዬ
የገባሽውን ቃል ሳታፈርሺ በኔ ፀንተሽ አዎ በኔ ፀንተሽ
አትሰለቺም አሉ ጠዋት ማታ ስሜን ጠርተሽ አሄ ስሜን ጠርተሽ
ሳስብሽ መዋሌ መናፈቄን ተመልክቶ አዎ ተመልክቶ
የኔን ማን ይንገርሽ ካለሽበት ድረስ መጥቶ ካለሽበት መጥቶ
አድበሰበሱት የፍቅርን ነገር
ምነው ሰው ጠፋ እውነት የሚናገር
በፍቅርሽ ልቤን እንደተቀማው
የኔን ደበቁት ያንቺን ግን ሰማሁ
ሰማው ሰማው ሰማው ሰማሁ
አድበሰበሱት የፍቅርን ነገር
ምነው ሰው ጠፋ እውነት የሚናገር
በፍቅርሽ ልቤን እንደተቀማሁ
የኔን ደበቁት ያንቺን ግን ሰማሁ
ሰማሁ ሰማሁ
ደህንነትሽን ሰማሁ
በእርግጥ ያንቺን ሰማሁ
ስለ እኔ የሚነግርሽ አጣሁ በከተማው
በልቤ ተቀምጠሽ በእንስፍስፉ ሆዴ
ምን ልበል ከጆሮሽ ሲሰወር መውደዴ
የሩቅ ፍቅር እንደዚህ ነው እንዴ
መተው ሹክ ይሉኛል መሆንሽን ደህና
ኪዳነኛው ልብሽ ስለ እኔ እንደፀና
ለዚህ እኮ ነው የምወድሽ ገና
ጎኔ ብትሆኚማ ፍቅሬ መቼ ይጠፋሻል መቼ ይጠፋሻል
የልቤን ትርታ አፍ አውጥቶ ይነግርሻል ሁሉን ይነግርሻል
ባይፈልግም ፍቅር አሉሽ አሉሽ ስማ በለው በስማ በል በለው
ጥሩሽን ስሰማ እፎይ ብዬ እውላለው እፎይ ብዬ አድራለው
አድበሰበሱት የፍቅርን ነገር
ምነው ሰው ጠፋ እውነት የሚናገር
በፍቅርሽ ልቤን እንደተቀማው
የእኔን ደበቁት ያንቺን ግን ሰማሁ
ሰማው ሰማው ሰማው ሰማሁ
አድበሰበሱት የፍቅርን ነገር
ምነው ሰው ጠፋ እውነት የሚናገር
በፍቅርሽ ልቤን እንደተቀማሁ
የእኔን ደበቁት ያንቺን ግን ሰማሁ
ሰማሁ ሰማሁ ሰማሁ ሰማሁ…
Written by: Antenhe Worash, Mesele Getahun

Loading...