album cover
Sebeb
album cover
Sebebは、アルバム『{albumName}』の一部として2025年12月19日にDrito SoundsによりリリースされましたUdet
アルバムUdet
2025年12月19日
レーベルDrito Sounds
言語English
BPM96
メロディック度
アコースティック度
ヴァランス
ダンサビリティ
エネルギー

ミュージックビデオ

ミュージックビデオ

歌詞

ካቡ ድርድር ካንተ እንዳላድር
አንተው ና
አንተው ና
ካቡ ድርድር ካንተ እንዳላድር
አንተው ና
አንተው ና
ማሰብ ቢያቅትሽ መራቁን
ልብሽ ለልቤ መዳከሩን
አልቀር አላጣም አቋራጭ
ካንቺ የሚያደርሰኝ አማራጭ
መንገዱ በእሾህ ቢከበብ
በእምቧይ በኮሽም ቢታጠር
አልቀር አላጣም አቋራጭ
ካንቺ የሚያደርሰኝ አማራጭ
ሰበብ እየፈጠርኩ
ምክንያት ስደረድር
እውነት ፊት ተቀምጦ
ካንቺ ስር ለማደር
ብሆን የቁም እስረኛ
ወህኒው ቢሆን ገደል
እያወኩኝ መሞቴን
እነቃለው ላንቺ ስል
እነቃለው ላንቺ ስል
እነቃለው ላንቺ ስል
እነቃለው ላንቺ ስል
እነቃለው ላንቺ ስል
ካቡ ድርድር ካንተ እንዳላድር
አንተው ና
አንተው ና
ካቡ ድርድር ካንተ እንዳላድር
አንተው ና
አንተው ና
አሳድጄ አልይዛት
የሰው ቢራቢሮ
ፍቅሯ ልቤ ቀረ
እሳት ጭሮ
ብትጥለኝ ከማማ
እንክትክት ቢያደማኝ
ቀጥ ብዬ እቆማለው
ጨርፋ ብትሰማኝ
እሳት ተወዳጀው
ከዋክብት ታጅቤ
ብርሀንን ፍለጋ
ፀሀይ ረስቼ
ቀና ስል ከሰማይ
ገሚስ ናት ጨረቃ
አንቺ ከላይ ቀረሽ
እኔ ከአረንቋ
ሰበብ እየፈጠርኩ
ምክንያት ስደረድር
እውነት ፊት ተቀምጦ
ካንቺ ስር ለማደር
ብሆን የቁም እስረኛ
ወህኒው ቢሆን ገደል
እያወኩኝ መሞቴን
እነቃለው ላንቺ ስል
እነቃለው ላንቺ ስል
እነቃለው ላንቺ ስል
እነቃለው ላንቺ ስል
እነቃለው ላንቺ ስል
ላንቺ ስል
ላንቺ ስል
ላንቺ ስል
ላንቺ ስል
ላንቺ ስል
ላንቺ ስል
ላንቺ ስል
ላንቺ ስል
ላንቺ ስል
ላንቺ ስል
ላንቺ ስል
ላንቺ ስል
Written by: Nobel Assefa Zeleke, Yohannes Alemu Zeleke
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...