歌詞

ሸማ ነጠላውን ለብሰው ሸማ ነጠላውን ለብሰው አይበርዳቸው አይሞቃቸው ሀገሩ ወይናደጋ ነው አቤት ደምግባት ቁንጅና አፈጣጠር ውብ እናት ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ ቀጭን ፈታይ እመቤት በእምዬ ማርያም በአዛኝቱ ኑሪልኝ እናት ዓለሚቱ በእምዬ ማርያም በአዛኝቱ ኑሪልኝ እናት ዓለሚቱ ልብስህን የሀገሬ ሰው ጃኖህን የሀገሬ ሰው ልብስህን የሀገሬ ሰው ያምራል ኮርተህ ልበሰው በራያ ቀሚስ በጃኖሽ በቀጭን ኩታ በሻሽሽ በድሪ አምባርሽ በእግርሽ አልቦ ይታይ ሰውነትሽ ተውቦ አቤት አቤት አቤት አቤት ሸማ ነጠላውን ለብሰው ሸማ ነጠላውን ለብሰው አይበርዳቸው አይሞቃቸው ሀገሩ ወይናደጋ ነው አቤት ደምግባት ቁንጅና አፈጣጠር ውብ እናት ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ ቀጭን ፈታይ እመቤት በእምዬ ማርያም በአዛኝቱ ኑሪልኝ እናት ዓለሚቱ በእምዬ ማርያም በአዛኝቱ ኑሪልኝ እናት ዓለሚቱ ልብስህን የሀገሪ ሰው ኩታህን የሀገሪ ሰው ጃኖህን የሀገሪ ሰው ያምራል ኮርተህ ልበሰው ሸጌው ኩታህን ልበስና በቀዩ ጃኖ ተውበህ ና አውዳመት ይሁን ከተማው ነጭ በነጩን ልበሰው አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ውበት አቤት ውበቷ እዩልኝ ወርቁን ከአንገቷ ያብረቀርቃል ደረቷ እጇ ላይ ያለው ብር አምባር እዩልኝማ ሲያምር አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ውበት አቤት አቤት ውበት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ውበት አቤት ውበቱ ወርቁ ተጥሎበት ካንገቱ ያበረቀርቃል ደረቱ ከጆሮው ያንጠለጠለው ሎቲውን ባረገኝ ምነው አቤት አቤት አቤት አቤት ውበት ውበት ውበት ውበት ውበት ውበት
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out