크레딧

실연 아티스트
Mahmoud Ahmed
Mahmoud Ahmed
실연자
작곡 및 작사
Mahmoud Ahmed
Mahmoud Ahmed
작사가 겸 작곡가

가사

ወይ ፍቅ... ር እያለ ሰው ያወካል
ግን ማን... ም አላየሁ ቆሞ ባካል
ማንም ሰው እኮ አላየሁ ቆሞ ሲሄድ ባካል
ወይ ፍቅ... ር እያለ ሰው ያወካል
ግን ማን... ም አላየሁ ቆሞ ባካል
ማንም ሰው እኮ አላየሁ ቆሞ ሲሄድ ባካል
የደረሰባችሁ ብትሆኑኝ አስረጅ
በአይን አይታይም ፍቅር በስራ እንጅ
ወይ ፍቅር እያለ ሰው ሁሉ ያወካል
ግን ማንም አላየሁ ቆሞ ሲሄድ ባካል
ኡውውውው አይይይይይ
ወይ ፍቅ... ር እያለ ሰው ያወካል
ግን ማን... ም አላየሁ ቆሞ ባካል
ማንም ሰው እኮ አላየሁ ቆሞ ሲሄድ ባካል
ወይ ፍቅ... ር እያለ ሰው ያወካል
ግን ማን... ም አላየሁ ቆሞ ባካል
ማንም ሰው እኮ አላየሁ ቆሞ ሲሄድ ባካል
ፍቅር ፍቅር ብሎ ሰው የተጨነቀ
ጠቃሚ መሆኑን እንደምን አወቀ
ፍቅር የደረሰበት ይችላል ቢያስረዳ
ማንም ሰው አያውቅም ይጥቀም ወይም ይጉዳ
አአአአ... አይይይይይ
ወይ ፍቅ... ር እያለ ሰው ያወካል
ግን ማን... ም አላየሁ ቆሞ ባካል
ማንም ሰው እኮ አላየሁ ቆሞ ሲሄድ ባካል
የደረሰባችሁ ብትሆኑኝ አስረጅ
በአይን አይታይም ፍቅር በስራ እንጅ
ወይ ፍቅር እያለ ሰው ሁሉ ያወካል
ግን ማንም አላየሁ ቆሞ ሲሄድ ባካል
(ሆይ ሆይ)
ወይ ፍቅ... ር እያለ ሰው ያወካል
ግን ማን... ም አላየሁ ቆሞ ባካል
ማንም ሰው እኮ አላየሁ ቆሞ ሲሄድ ባካል
ፍቅር ግዴታ ነው በደረሰ ግዜ
በምድራዊ ኑሮ የሚያሳይ አባዜ
ፍቅር ደግነት ነው በዚች ፍጥረት አለም
ስሜተቢስ መሆን መጨከን አይደለም
አ... ሀ አሀሀሀሀሀ
ው... ሁ አሀሀሀሀሀ
ወይ ፍቅር ወይ ፍቅር ወይ ፍቅር
ወይ ፍቅር ወይ ፍቅር ወይ ፍቅር
ወይ ፍቅር ወይ ፍቅር ወይ ፍቅር
ወይ ፍቅር ወይ ፍቅር ወይ ፍቅር
አይ... ይ
(ሆይ ሆይ)
Written by: Mahmoud Ahmed
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...