가사

አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር ላትጠቅመኝ ወድጃት ላታዛልቀኝ አሁን ካገር ሄዳ ናፍቆቷ ጎዳኝ ብጠራት አትሰማ ያለችው ሩቅ ምን ትጠቀማለች እንዲህ ስማቅቅ አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር የኔ ሀሳብ እሷ ነች የልቤ ወለላ የሷን የሷን እንጂ አታዉሩልኝ ሌላ እንደዚህ ስባዝን ናፍቆቷን ስባጅ ራስ አትጨክንም ሞታ እንደሁ እንጂ አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር የዛሬ ዘመን ሰው መቼም አልታመነ መክረዋት ይሆናል ያልሆነ ያልሆነ ፍቅሬ በደህናዋ አልጸናም አንጀቷ ትወደኝ የነበር አንደራስ ሕይወቷ አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
Writer(s): Ahmed Mahmoud Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out