뮤직 비디오

뮤직 비디오

크레딧

실연 아티스트
Gete Anley
Gete Anley
실연자
작곡 및 작사
Elias Melka
Elias Melka
작사가 겸 작곡가
Elias Woldemariam
Elias Woldemariam
작사가 겸 작곡가

가사

እጫወት አልነበር ካልዋሸሽ አሁንም
ባስጎመጀኝ ግብዣሽ አይሆንም ወንድም
የ'ህት ድምፅ አውቃለሁ የእህት አልጠፋኝም
ጥሪሽ ተሳስቶኝ ወዳንቺ አልገፋኝም
አፌም ባይናገር ገባኝ ባትይ ባፍሽ
አስተናግደሺኛል አመጣጤ ገብቶሽ
የዋህ ብቻ ለምን ብልህም ሁኚ እንጂ
በእህትነት ነበር ብለሽ አትካጂ
ብለሽ አትካጂ ብለሽ አትካጂ
አውቀሻል አውቀሻል አንቺም ተባብረሻል
መፈለጌን አይተሽ በርሽን ከፍተሻል
አውቀሻል አውቀሻል አንቺም ተባብረሻል
መፈለጌን አይተሽ በርሽን ከፍተሻል
ሳይሽ ደስ እያለሽ ፀጥ ፀጥ እያልሺኝ
እንዴት ነው ያየኸኝ አትበይኝ ታይተሺኝ
እኔማ መስሎኛል እንደተዋደድን
ነፃ ስትሆኚ የተፈቃቀድን
በግሬ እየሄድኩ እንደው ፊት ፊቴም ብትሄጂ
ሰማይ ቀና እላለው አላይም ብል አንቺን
ካይኔ ስትቆሚ ግን ተኝቼ ከመሬት
ቀናስ ብል ባልልስ ምን እንዳላይ ባንቺ ሞት
አውቀሻል አውቀሻል አንቺም ተባብረሻል
መፈለጌን አይተሽ በርሽን ከፍተሻል
አውቀሻል አውቀሻል አንቺም ተባብረሻል
መፈለጌን አይተሽ በርሽን ከፍተሻል
አውቀሻል አውቀሻል አንቺም ተባብረሻል
መፈለጌን አይተሽ በርሽን ከፍተሻል
አውቀሻል አውቀሻል አንቺም ተባብረሻል
መፈለጌን አይተሽ በርሽን ከፍተሻል
Written by: Elias Melka, Elias Woldemariam
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...