album cover
Bye Bye
album cover
Bye Bye은(는) {albumName} 앨범에 수록된 곡으로 2018년 5월 17일일에 Raey Records에서 발매되었습니다.Reflection
2018년 5월 17일
라벨Raey Records
언어English
BPM127
멜로디에 강한 음악
어쿠스틱 악기 중심
발랑스
춤추기 좋은 음악
에너지

가사

ወጋገኑ
ዛሬ ያምራል ከጅምሩ ቀኑ
ሌት እንደሚማልል
ሰዉ ራሱን ዳግም እንደሚወልድ
ነቅቻለሁ
በሶስተኛው አይኔ አይቻለሁ
በመንገዴ ሁሏንም ቀን ልደቴ ብያለሁ
እድል ይመጣል ይሄዳል በቀናት ጅረት
ግዜ አይረሳም ይወስዳል ሁሉን እንደ ዘበት
አልደመረኝም እና ዛሬን ከማያየው
ምስጋናዬን ላኩና አይቼ ወደ ሰማይ
ጨለማን አልኩት "bye bye
ላንተ የለኝም ቦታ bye bye
ወጋገን አይቻለሁ bye bye
ልደቴ ነው ብያለሁ ba-bye ba-bye"
አምጡት ጌጡን
አረንጓዴ፣ ቢጫ ቀዩን ስጡኝ
ማታ ነው ድሌ
በራሴው ላይ ጉሮ ወሸባዬ
ደስታ ደስታ
ልቤ ሀሴት በማሲንቆው ጨዋታ
ያዝ በሉት ያንን ሰው
ያንግስልኝ ስንኜን ይዋሰው
(በያ) ይህንን ቀን የሰጠን (ይህንን ቀን የሰጠን)
የማይተኛው ይመስገን! (የማይተኛው ይመስገን!)
አልደመረኝምና ዛሬን ከማያየው (በይው)
ምስጋናዬን ላኩና አይቼ ወደ ሰማይ
ጨለማን አልኩት (ው-ዉ) "bye bye
ላንተ የለኝም ቦታ bye bye
ወጋገን አይቻለሁ bye bye
ልደቴ ነው ብያለሁ" (ደና ሁን በይው) ba-bye ba-bye
በህይወቴ መንገድ
ሰው እንደ ጭድ ሲነድ
ቆም ብዬ ባይ ራሴን
ሰማሁ አባትን
ቀደምኩት ሞትን
አገኘኋታ መል-ሴ-ን
(Bye bye)
አልኩት እራሴን (Bye bye)
ያ ያለፈውን (Bye bye)
ወጋገን አይቻለሁ (Bye bye)
አባቴ ነኝ ብያለሁ (ኸእ-ኸእ)
ትላንትም ባይ ዛሬማ (ኸእ-ኸእ)
ትላንትም ባይ ዛሬማ (ኸእ-ኸእ) (ዬ-ዬ)
ትላንትም ባይ ዛሬማ (ኸእ-ኸእ)
ትላንትም ባይ ዛሬማ
Bye bye
Bye bye
Bye bye
Bye bye
Written by: Rophnan
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...