가사

በተሳሳተ ስልክ በድንገት ድምጿን ሰምቼ ሳወራ ብቆይ ከሷ ጋር ጉዳዬን ትቼ እጇን የመራው ወደ ስልኬ ሊያገናኘን ነው ለካ እሱ አምላኬ አሁን ብናገረው እስኪ እንደው እኔን ማን ያምነኛል (ያምነኛል) ሳስበው ደግሞ ለራሴም ግርም ይለኛል የባጥ የቆጡን ዘላብጄ የኔ አደረኳት በቃ ገባች ከእጄ አወይ አጋጣሚ ምክንያት አርጎ የስለኩን ጥሪ (ገና ገና-ገና) ድምጻን ገና ስሰማው ገና ልቤ አረፈው ወደዳትና (በጣም ኦው በጣም) በፊት ያኔ ይህ ሳይሆን ገና እሷን መሳይ መች አሰብኩና (ገና ገና-ገና) ለሷም ለኔ ፍቅር የገመደው ለካ ቀድሞ አምላክ አዞት ነው በቃ ደስ አለኝ ልቤ አልፎ ነጋልኝ ዛሬ ሲደርስ ሀሳቤ ሲደርስ... ሲደርስ ሃሳቤ ሲደርስ ሃሳቤ ሲደርስ... ሲደርስ ሃሳቤ የእጇ ስህተት ቁጥሩን ደባልቆ ካልታሰበው ከስልኬ ዘልቆ (ገና ገና-ገና) በቀጭኑ ድምጽ አዛይ ሽቦ ገባ ፍቅሯ ልቤን ተብትቦ (ገባ ገባ-ገባ) ስፈልገው ስመኘው ኖሬ የሷን እሩብ እኔ እስከዛሬ (ገና ገና-ገና) አምላክ ደጉ ጣቱን ሰጣት ደውይ አላት አዲሱ ቤቷ ቀልቧ ከቀልቤ ተናቦ ገባ በቀጭኑ ሽቦ ፍቅሯ እኔን ስቦ ስቦ በቀጭን ሽቦ ስቦ አስቀረኝ ስቦ ድንገት ጮኧና ስልኬ ሳሳሁ (ኧረ እኔ ሳሳሁ) ሳሳሁ (ኧረ እኔ ሳሳሁ) እንኳን ስልኳን አነሳው
Writer(s): Simone Tsegay Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out