album cover
Layhonlen
1,746
Jungle/Drum'n'bass
Layhonlen은(는) {albumName} 앨범에 수록된 곡으로 2019년 4월 18일일에 1250468 Records DK에서 발매되었습니다.Layhonlen - Single
album cover
발매일2019년 4월 18일
라벨1250468 Records DK
언어English
멜로디에 강한 음악
어쿠스틱 악기 중심
발랑스
춤추기 좋은 음악
에너지
BPM89

뮤직 비디오

뮤직 비디오

크레딧

작곡 및 작사
Benhur Gebresellassie Angamo
Benhur Gebresellassie Angamo
작사가 겸 작곡가

가사

Jordan & Bek Geez
ከየት ይሆን የምጀምረው
ስላንቺ ነው እኔ የማወራው
ደስ ብሎኝ ሁሌ ማስበው
ከጎኔ ሆነሽ ፍቅርን ሳልመው
ይሄ ሁሉ ለካ ሕልም ነው
ዛሬም የማስበው እንደራቅሺኝ ነው አዎ
ግን ደግሞ እያወራን ነው
አብቅተናል ብለን ጎንሽ አለሁ
ርቀሽም ሄደሽ
ነገ እዚሁ ከኔ ነሽ
ሰላሜን አዛብተሽ
ባይሽ አንቺ ግን ፍፁም ሰላም ነሽ
ሄደሻል እንዳልል
ሁሌም አለሽ ከፊቴ
ልቤም ጨክኖ አይጨክንብሽ
አንቺም አይሆንልሽ ካለኔ
አዎ ኖረናል በፍቅር ስቀን
ፍቅራችን የለውም ነበር ወሰን
አሳዪኝ የድሮውን ቀን
ላይሆንልን እኛ ተለያይተን
አዎ ኖረናል በፍቅር ስቀን
ፍቅራችን የለውም ነበር ወሰን
አሳዪኝ የድሮውን ቀን
ላይሆንልን እኛ ተለያይተን
አዎ ኖረናል በፍቅር ስቀን
ፍቅራችን የለውም ነበር ወሰን
አሳዪኝ የድሮውን ቀን
ላይሆንልን እኛ ተለያይተን
ክፉም አይወጣ ከአንደበቴ
የዛሬን ሳይሆን ትናንትን ብሎ
ፍቅርሽ ቢጎድል ውሎ ሰንብቶ
አዎ ልብሽ ላይዘልቀው ሌላ ተላምዶ
ይኸው ግን ዛሬ ከኔ ነው
እግርሽ ነው ቢሄድ ወደማያዛልቀው
እንዴትስ ልቁረጥ እኔ ችዬ ላልችለው
ውስጤ ሚያስበው ነገ እንደምትመጭ ነው
ርቀሽም ሄደሽ
ነገ እዚሁ ከኔ ነሽ
ሰላሜን አዛብተሽ
ባይሽ አንቺ ግን ፍፁም ሰላም ነሽ
ሄደሻል እንዳልል
ሁሌም አለሽ ከፊቴ
ልቤም ጨክኖ አይጨክንብሽ
አንቺም አይሆንልሽ ካለኔ
አዎ ኖረናል በፍቅር ስቀን
ፍቅራችን የለውም ነበር ወሰን
አሳዪኝ የድሮውን ቀን
ላይሆንልን እኛ ተለያይተን
አዎ ኖረናል በፍቅር ስቀን
ፍቅራችን የለውም ነበር ወሰን
አሳዪኝ የድሮውን ቀን
ላይሆንልን እኛ ተለያይተን
(ነይ ነይ ነይ ነይ ነይ ነይ)
ፊትሽ አለሁ
ሁሌም ካንቺ ጎን እኔ እሆናለው
አዎ
ደግመን እንጀምረው
ጥላቻን በፍቅር ሽረነው
ፊትሽ አለሁ
ሁሌም ካንቺ ጎን እኔ እሆናለው
አዎ
ደግመን እንጀምረው
ጥላቻን በፍቅር ሽረነው
ፊትሽ አለሁ
ፊትሽ አለሁ
ፊትሽ አለሁ
ፊትሽ አለሁ
ፊትሽ አለሁ
ፊትሽ አለሁ
Yeah
Written by: Benhur Gebresellassie Angamo
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...