album cover
Adershign
471
Hip-Hop/Rap
Adershign은(는) {albumName} 앨범에 수록된 곡으로 2022년 2월 17일일에 Meedo Records에서 발매되었습니다.Bahil Weg
album cover
앨범Bahil Weg
발매일2022년 2월 17일
라벨Meedo Records
언어English
멜로디에 강한 음악
어쿠스틱 악기 중심
발랑스
춤추기 좋은 음악
에너지
BPM89

크레딧

실연 아티스트
Kassmasse
Kassmasse
실연자
작곡 및 작사
Fikru Sema
Fikru Sema
작사가 겸 작곡가

가사

ሸመትናት ወይ?
ሸመናት እንጂ
ሸመትናት ወይ?
ሸመናት እንጂ
ሸመትናት ወይ?
ሸመናት እንጂ
ሸመትናት ወይ?
ሸመናት
ጥንት ካዲስ ባትሸጥ ብርቅ
ነች ሁሌ እንደ አዲስ ብር
እንዳይገዛት ምር አሲዛ
ጨው ድንጋይ ሳቶን ሳትጣል
ጣፍጣ ወረት ከማር ሸምታ
አለች ደምቃ ስል ማንን ታይታ
ብልጭልጩን ከምንጩ አይታለች
ተፈጥሮ ደንቋት በተሻለች
ደግሳም አንዴ ጊዜ ቀንጥሳ
የታሉ እያለች አዘቦት ክቷ
ጥሪ ሳይደርሰኝ ቀጠሮ ቤቷ
አመልካች ታቶ ተመልካች ብቻ
አድርሺኝ ሁሌ መርቂ ለኔ (ለኔ)
አድርሺኝ ሁሌ መርቂ ለኔ
አድርሺኝ ሁሌ መርቂ ለኔ (ለኔ)
አድርሺኝ ሁሌ መርቂ ለኔ
ልቅደማት ጊዜን ላሳዳት ነገን
እንዳያት የኔን ሳላቅድ ላገኝ
የእውነቴን እውነት ለነፃ ገንዘብ
ላመልጣት ስከንፍ ከቅፅበት ስነፍስ
ያልጠሩት ሳይደርስ ሳይሰማ ነገር
የልቤን በልብ ከቁጥር ሳልደርስ
የስፍር ስፍር ከስፍር ሰፈር ተው
አድርሺኝ ሁሌ እንደታች ሰፈር ሰው
አድርሺኝ ሁሌ መርቂ ለኔ (ለኔ)
አድርሺኝ ሁሌ መርቂ ለኔ
አድርሺኝ ሁሌ መርቂ ለኔ (ለኔ)
ስሜስ ስሜስ ስሜስ ልባል እኔስ
የኔስ ጠፍቶ ባገር ሳልደርስ እኔስ
እዚሁ እዚሁ ነኝ ባገሬ
ሀሳቤ በዝቶ እንዲሁ አለሁ ባክኜ
ደሞ ቀሎ ውሎ ኑሮ ተሽሎ
ጉዞ ወዴት በየት ሁሉም ጠይቆ
ያልታየን ተረት ትናንትን ብሎ
እደነበርን አንድ
ከዛ እስከ የት ብሎ
እንደኔው ኑዛዜ እንደኔው ተረት
ሺ ዓመት ኖሬ የለ እኔ እንደው ባመት
እኔም ከስሜ ልኖር ዘላለም
አዙሯት ዞራ ላይደክማት ዓለም
ይነጋል ሲመሽ ነግቶ ይመሻል
እንዳይሆን ብለው ያኔ በጭራሽ
አንበሳ ታቶ ዱሩ ቢዘጋጅ
ዱር አይታጠርም ወደ ራስ ተኳሽ
ለነድንብርብር ለነጡንቸኛ
ላያርፍ አይምሮ ሌት ተቀን ስራ
ለነድንብርብር ለነጡንቸኛ
ላያርፍ አይምሮ ሌት ተቀን ስራ
ልቅደማት ጊዜን ላሳዳት ነገን
እንዳያት የኔን ሳላቅድ ላገኝ
የእውነቴን እውነት ለነፃ ገንዘብ
ላመልጣት ስከንፍ ከቅፅበት ስነፍስ
ያልጠሩት ሳይደርስ ሳይሰማ ነገር
የልቤን በልብ ከቁጥር ሳልደርስ
የስፍር ስፍር ከስፍር ሰፈር ተው
አድርሺኝ ሁሌ እንደታች ሰፈር ሰው
አድርሺኝ ሁሌ መርቂ ለኔ (ለኔ)
አድርሺኝ ሁሌ መርቂ ለኔ
አድርሺኝ ሁሌ መርቂ ለኔ (ለኔ)
አድርሺኝ ሁሌ መርቂ ለኔ
ሸመትናት ወይ?
ሸመናት እንጂ
ሸመትናት ወይ?
ሸመናት እንጂ
ሸመትናት ወይ?
Written by: Fikru Sema
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...