가사

እያልኩ ፈራ ተባ ቃሌን እየያዝኩ ደፍሬ ያንተ አርገኝ የኔ ሁን ያላልኩህ ልቤን አንድ ነገር እጅግ አሳስሮታል ካንተ ጎሎ አይደለም ልቤን ቀን ሰብሮታል ቢሆንልኝማ ባልልኩ ፈራ ተባ ቢሆንልኝ ብዬ ቢሳካ የምለው ብዙ ነገር አለ ልኖር የምወደው ትናንቴ ዛሬ ላይ አሸነፈኝና እኔም መውደድ አልቻልኩ እምነት ጠፋኝና ትናንቴ ዛሬ ላይ አሸነፈኝና እኔም መውደድ አልቻልኩ እምነት ጠፋኝና አንተ እዚ በመሀል ቤት እኔም ሳላገኝ መዳኒት የኔም ሳትሆን ወይ የሌላ ጊዜህ እንዳይሄድብህ ኋላ በል ትናንቴ ሂዳ ተው ተው ልበልሃ በል ትናንቴ ሂዳ ተው ተው ልበልሃ በል ትናንቴ ሂዳ ተው ተው ልበልሃ በል ትናንቴ ሂዳ ተው ተው ዞር በላ እያልኩ ፈራ ተባ ቃሌን እየያዝኩ ደፍሬ ያንተ አርገኝ የኔ ሁን ያላልኩህ ልቤን አንድ ነገር እጅግ አሳስሮታል ካንተ ጎሎ አይደለም ልቤን ቀን ሰብሮታል ጊዜ ሁሉንም ይፈታል ሲሉኝ ሰምቻለው እየሄድኩኝ ይመስላል ግን እኔ ስቻለው ወግ ደርሶኝ ባየሁት የኔ እና የልቤን እቅድ ያንተን ህይወት ከኔ ጋራ በጊዜ እንዳስታርቅ ወግ ደርሶኝ ባየሁት የኔ እና የልቤን እቅድ ያንተን ህይወት ከኔ ጋራ በጊዜ እንዳስታርቅ አንተ እዚ በመሀል ቤት እኔም ሳላገኝ መዳኒት የኔም ሳትሆን ወይ የሌላ ጊዜህ እንዳይሄድብህ ኋላ በል ትናንቴ ሂዳ ተው ተው ልበልሃ በል ትናንቴ ሂዳ ተው ተው ልበልሃ በል ትናንቴ ሂዳ ተው ተው ልበልሃ በል ትናንቴ ሂዳ ተው ተው ዞር በላ በል ትናንቴ ሂዳ
Writer(s): Eden Aysheshem Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out