album cover
Altelash
119
World
Altelash은(는) 앨범에 수록된 곡으로 2023년 12월 8일일에 Melaku에서 발매되었습니다.ልዑል / Leul
album cover
발매일2023년 12월 8일
라벨Melaku
멜로디에 강한 음악
어쿠스틱 악기 중심
발랑스
춤추기 좋은 음악
에너지
BPM115

뮤직 비디오

뮤직 비디오

크레딧

작곡 및 작사
leul sisay
leul sisay
작사가 겸 작곡가

가사

እንዴት ብዬ አንቺን ልጥላ
አዘሽበት በኔው ገላ
ይለፍ እንጂ ነዶ
እንዴት ይጥላሽ ልቤ ፈቅዶ
ኧረ እኔስ አልጠላሽ ኧረ እኔስ
ኧረ እኔስ አልጠላሽ ኧረ እኔስ
ኧረ እኔስ አልጠላሽ ኧረ እኔስ
ይቅር ባይ ነው ልቤ ኧረ እኔስ
ከሰው ልብ ላይ ማንደድ ማብረድ
ጨዋታ ወግሽ ጡሩን መውደድ
ይሁን ካሞቀሽ የእንባዬ ኩታ
ግድ የለም ላንቺ ፈቅዶ ይረታ
ከበደል ጎጆሽ ውዬ ማረሬ
ለነገው ጀምበር ብዬ ማደሬ
አይንሽ ካላየው አበባው ሲረግፍ
ተይ እንዳይቆጭሽ መዓዛው ሲነፍስ
አይደላደልም እንዳሰቡት
ንፋስ መግቢያ አያጣም ከናንበውት
በዚህ አለም ሲኖር ሁሉን ችሎ
ያሸነፈ የለም ሴትን ታግሎ
እሺ እቀበላለሁ መታዘዝ መልካሙ
ስንቱን ተሻግረዋል ፍቅርን የሰሙ
ልሁነው እንደሀገር ልኑረው በዘዴ
እሺ እቀበላለሁ ከትቼው ከሆዴ
አይደላደልም እንዳሰቡት
ንፋስ መግቢያ አያጣም ከናንበውት
በዚህ አለም ሲኖር ሁሉን ችሎ
ያሸነፈ የለም ሴትን ታግሎ
እሺ እቀበላለሁ መታዘዝ መልካሙ
ስንቱን ተሻግረዋል ፍቅርን የሰሙ
ልሁነው እንደሀገር ልኑረው በዘዴ
እሺ እቀበላለሁ ከትቼው ከሆዴ
Written by: leul sisay
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...