album cover
Eregeb
3,466
Hip-Hop/Rap
Eregeb은(는) {albumName} 앨범에 수록된 곡으로 2023년 12월 31일일에 Leykun에서 발매되었습니다.Zemaye - EP
album cover
발매일2023년 12월 31일
라벨Leykun
언어English
멜로디에 강한 음악
어쿠스틱 악기 중심
발랑스
춤추기 좋은 음악
에너지
BPM125

크레딧

작곡 및 작사
Leykun Kassaye Mersha
Leykun Kassaye Mersha
작사가 겸 작곡가

가사

የባላባቱ ልጅ ናልኝ መኮንኔ
መኮንኔ ጠፍቶ መኮነኔን ስሻ
በጄ
መረዳት ከቃል ከስንኝ መሀል
ትንሽ መዉደዴ ዉሀ ያነሳል
አአአ ዉሀ ያነሳል
ትንሽ መዉደዴ ዉሀ ያነሳል
እረገብ
እረገብ ያመል ዘብ የራስ ዣን መራቂ
ከብላታዉ ዜማ እፊቱ ሰራጊ
በመሆን መለኪያ መልካም ስም ደራቢ
ለቅን አደግዳጊ
ህልሜ ከአይኔ ይቀድማል
ፍቅር ብቻዉን ሲያንዣብብ
ይነጋል
ዘማች ብልክብሽ ከደጅ አክርመሽዉ
ከቤት መች ይዘልቃል
ብቻዉንልቤ
ሌት ያነጋል ትዝታ
ዝም ያለጊዜዉ
የኔ አለም ቅን ሰዉ ነች ማእዘኗ መከታ
የጎኔን አደራ ብል የሚያያት በዛ
እረገብ ብል ልማዴ ብዙ ሀገሬ ቤዛ
አይቀየር መዉደድ ምርጫ አያወጡት
አይሰነጠቅ ልብ
ቢያም ይዘዉ አይጥሉት
ፈትል የተማረች ማልበስ ያወቀች
ማልበስ ያወቀች እዿን የማዉቀዉ
የእንዝርት አለቃ
ነጭ አልባሽ የክት ጥለቱ መዉደድ
ቀለሙ እረጋ
ታስማማዋለች በጥርሷ ስቃ
የጎኔን አደራ ብል የሚያያት በዛ
እረገብ ብል ልማዴ ብዙ ሀገሬ ቤዛ
አይቀየር መዉደድ ምርጫ አያወጡት
አይሰነጠቅ ልብ
ቢያም ይዘዉ አይጥሉት
እረገብ ያመል ዘብ የራስ ዣን መራቂ
ከብላታዉ ዜማ እፊቱ ሰራጊ
በመሆን መለኪያ መልካም ስም ደራቢ
ለቅን አደግዳጊ
እረገብ ያመል ዘብ የራስ ዣን መራቂ
ከብላታዉ ዜማ እፊቱ ሰራጊ
በመሆን መለኪያ መልካም ስም ደራቢ
ለቅን አደግዳጊ
Written by: Leykun Kassaye Mersha
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...