album cover
Temarkialew
album cover
Temarkialew은(는) {albumName} 앨범에 수록된 곡으로 2022년 9월 4일일에 Biruk Jane에서 발매되었습니다.Temarkialew - Single
2022년 9월 4일
라벨Biruk Jane
BPM100
멜로디에 강한 음악
어쿠스틱 악기 중심
발랑스
춤추기 좋은 음악
에너지

가사

ደፍሮ ለመናገር ቃል አጣ ልቤ
ፍክሯ ካል አሳጣኝ ምን ልሁን እኔ
ስጠራኝ አቤት ነው አቤት
ስትልከኝ ወዴት ወዴት
ቃላትም የለኝም የለኝ
ለመናገር ደፍሮ ሃሳቤን
ስጠራኝ አቤት ነው አቤት
ስትልከኝ ወዴት ወዴት
ቃላትም የለኝም የለኝ
ለመናገር ደፍሮ ሃሳቤን
ተማርኬአለው
ተረትቼአለው እሷን ብዬ
ስትልከኝ ወዴት
ማለት ብቻ ነው እሷን ብዬ
ተማርኬአለው
ተረትቼአለው እሷን ብዬ
ስትልከኝ ወዴት
ማለት ብቻ ነው እሷን ብዬ
ሳይገባሽ ቀርቶ አደለም
ሳታውቂው ፍቅሬን
ከአይኔለይ ታውቂዋለሽ
ባንቺ መድከሜን
ስታዢኝም ስታዘዝ
ሁን ያልሺኝንም ስሆን
ታድያ ምን ይመስልሻል
ፍክር እንጂ ምን ሊሆን
ተማርኬአለው
ተረትቼአለው እሷን ብዬ
ስትልከኝ ወዴት
ማለት ብቻ ነው
ተማርኬአለው (እሷን ብዬ)
ተረትቼአለው
ስትልከኝ ወዴት
ማለት ብቻ ነው
ተማርኬአለው አ-አ-አ-አ (እሷን ብዬ)
ተማርኬአለው አ-አ-አ-አ (እሷን ብዬ)
ተማርኬአለው አ-አ-አ-አ (እሷን ብዬ)
ተማርኬአለው አ-አ-አ-አ (እሷን ብዬ)
ደፍሮ ለመናገር ቃል አጣ ልቤ
ፍክሯ ካል አሳጣኝ ምን ልሁን እኔ
ስጠራኝ አቤት ነው አቤት
ስትልከኝ ወዴት ወዴት
ቃላትም የለኝም የለኝ
ለመናገር ደፍሮ ሃሳቤን
ስጠራኝ አቤት ነው አቤት
ስትልከኝ ወዴት ወዴት
ቃላትም የለኝም የለኝ
ለመናገር ደፍሮ ሃሳቤን
ተማርኬአለው
ተረትቼአለው እሷን ብዬ
ስትልከኝ ወዴት
ማለት ብቻ ነው እሷን ብዬ
ተማርኬአለው
ተረትቼአለው እሷን ብዬ
ስትልከኝ ወዴት
ማለት ብቻ ነው እሷን ብዬ
ልክ እንደ ህጻን ልጅ ተኮላተፍኩኝ
ምን ብዬ እንደ ምነግራት ካላት አጣሁኝ
ስታዢኝም ስታዘዝ
ሁን ያልሺኝንም ስሆን
ታድያ ምን ይመስልሻል
ፍክር እንጂ ምን ሊሆን
ተማርኬአለው
ተረትቼአለው እሷን ብዬ
ስትልከኝ ወዴት
ማለት ብቻ ነው እሷን ብዬ
እንደ አበባ ልቤን ቀስማ
በልቤ ለይ ነግሳ ገብታ
የደመቀች ልክ እንደአደይ
ልቤን ወስዳ ዋለች
ተማርኬአለው
ተረትቼአለው እሷን ብዬ
ስትልከኝ ወዴት
ማለት ብቻ ነው
ተማርኬአለው (እሷን ብዬ)
ተረትቼአለው
ስትልከኝ ወዴት
ማለት ብቻ ነው (ማለት ብቻ ነው)
Written by: Biruk Jane, Biruk Tekeba
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...