뮤직 비디오

크레딧

실연 아티스트
Gigi
Gigi
실연자
작곡 및 작사
Ejigayehu "Gigi" Shibabaw
Ejigayehu "Gigi" Shibabaw
작곡가
프로덕션 및 엔지니어링
Bill Laswell
Bill Laswell
프로듀서

가사

ወፉ ወፉ አይናማ ወፉ አይናማ አይናማ ሰዉ ሁሉ አይናማ ቆንጆ አይናማ ምኑ ይጠላል የዚህ ከተማ ወፉ ወፉ አይናማ ወፉ አይናማ አይናማ ሰዉ ሁሉ አይናማ ቆንጆ አይናማ ምኑ ይጠላል የዚህ ከተማ እጹብ ነው ድንቅ ነው የዚህ ልጅ ቁንጅና ይመታ ከበሮ ይደርደር በገና ውብ ሃገር ውብ ሃገር ውብ እናት አለም ውለጅ መንታ መንታ ልጅ አይጠገብም ቆንጆ ቆንጆውን ሸጋ ሸጋውን የወይንሃረጉን አምጡልኝ ለኔ ሎጋ ሎጋውን ይወዳል አይኔ... አይኔ አይኔ አሃ አሃ ቆንጆ ቆንጆውን አሃ አሃ ሎጋ ሎጋውን አሃ አሃ ቆንጆ ቆንጆውን አሃ አሃ ሎጋ ሎጋውን ወፉ ወፉ አይናማ ወፉ አይናማ አይናማ ሰዉ ሁሉ አይናማ ቆንጆ አይናማ ምኑ ይጠላል የዚህ ከተማ ወፉ ወፉ አይናማ ወፉ አይናማ አይናማ ሰዉ ሁሉ አይናማ ቆንጆ አይናማ ምኑ ይጠላል የዚህ ከተማ የከተማ ልጅ ነው የአራዳ የአራዳ አውጡት በአደባባይ አይወደም በጓዳ ቅርጥፍጥፍ ቅርጥፍጥፍ ወየው በላኝ ጅቦ በሳቅ በፈገግታ በምላስ ታጅቦ ቆንጆ ቆንጆውን ሸጋ ሸጋውን የወይንሃረጉን አምጡልኝ ለኔ ሎጋ ሎጋውን ይወዳል አይኔ... አይኔ አይኔ አሃ አሃ ቆንጆ ቆንጆውን አሃ አሃ ሎጋ ሎጋውን አሃ አሃ ቆንጆ ቆንጆውን አሃ አሃ ሎጋ ሎጋውን ኸረ ጉዴ ፈላ አይን አዋጅ ሆነብኝ ቆንጆ ሰው በአይኔ ላይ ሞልቶብኝ ሞልቶብኝ ከማን ተዋድጄ ከማን እጣላላለው ያም ሸጋ ይሄም ሸጋ የቱን እመርጣለው አምላኬ ንገረኝ አን'ታውቃለህ ለኔ ልቤ ሰው አይጠላ ገባሁኝ ኩነኔ የሃገሬ ልጆች እማይጠገቡ በስለት ተወልደው በስለት አገቡ ምነው እኔ ብቻ በገበያው ላይ አላፊ አግዳሚውን ተገትሬ ሳይ ጸሃዩ አጠቆረኝ አከሳሰለኝ አደናቅፎት እንኳ አንዱን ቢጥልልኝ የተሸከምኩትን ቢያቃልልኝ አሆ! ሎጋው ና ቆንጆው ና አሆ ና ቆንጆነው ሸጋነው ቆንጆነው ሸጋነው እናቱ ትውለድ እናቱ ትውለድ ትውለድ መንታ መንታ ትውለድ መንታ መንታ መንታ መንታውን አይኑ እንደመትረየስ የሚፋጀውን አሆ ና
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out