album cover
Keremela
album cover
Keremela은(는) {albumName} 앨범에 수록된 곡으로 2010년 12월 20일일에 Kabu Records, Inc.에서 발매되었습니다.Checheho
앨범Checheho
Released2010년 12월 20일
라벨Kabu Records, Inc.
BPM86
멜로디에 강한 음악
어쿠스틱 악기 중심
발랑스
춤추기 좋은 음악
에너지

가사

ይብላኝ ይብላኝ ይብላኝ
ይብላኝ እንጂ ለኔ
ይሄን መሳይ ጌታ ተኝቶ ከጎኔ
ልሙትልሽ አለኝ እኔ ልሙትለት
መኖር ይበቃኛል እሱ ከሌለ ቤት
(አሃ ሃ) ጅምሩ እያማረ
(አሃ ሃ) የመነፋፈቁ
(አሃ ሃ) የፍቅር ቋጠሮ
(አሃ ሃ) በል ይፈታ ስንቁ
(አሃ ሃ) ቋንቋዬን አድምጠህ
(አሃ ሃ) ከተረዳህኝ
(አሃ ሃ) እኔም ጠበቅ ላርግህ
(አሃ ሃ) አንተም ጠበቅ አርገኝ
(አሃ ሃ ሃ) አንተም ጠበቅ አርገኝ
(አሃ ሃ) አንተም ጠበቅ አርገኝ
የዘመኑ ወዳጅ ልክ እንደ ሳሙና
ተገኝቷል ካመሸው አንድ ለናሙና
ለሚያንከራትተኝ ፍቅር ለሚሉት
ዛሬ መድሀኒቱን አገኘሁለት
አሄ ሄ ሄ አሄ ሄይ
አሄ ሄይ ሆይ ሆይ ሆይ
አይ እንግዲ መሸ ደሞ ልንተኛ ነው
አይንህን ልትከድን ልትናፍቀኝ ነው
ሳቅና ጨዋታህ ወይ ጥርስህ ይምጣብኝ
ከረሜላ ጠረንህ ትንፋሽህ ያሙቀኝ
(አሃ ሃ) ጅምሩ እያማረ
(አሃ ሃ) የመነፋፈቁ
(አሃ ሃ) የፍቅር ቋጠሮ
(አሃ ሃ) በል ይፈታ ስንቁ
(አሃ ሃ) ቋንቋዬን አድምጠህ
(አሃ ሃ) ከተረዳህኝ
(አሃ ሃ) እኔም ጠበቅ ላርግህ
(አሃ ሃ) አንተም ጠበቅ አርገኝ
አሃ ሄ ሄ አንተም ጠበቅ አርገኝ
አሄ ሄ አንተም ጠበቅ አርገኝ
እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ ይላሉ እንጂ
ወደው ያጉኙለት የሚያምኑት ወዳጅ
በአነጋገር ለዛ ነብሴን አስደሰትካት
ስወደህ ደስአለኝ ፍቅርንህን ለመጋራት
አሄ ሄ ሄ አሄ ሄይ
አሄ ሄይ ሆይ ሆይ ሆይ
አይ እንግዲ መሸ ደሞ ልንተኛ ነው
አይንህን ልትከድን ልትናፍቀኝ ነው
ሳቅና ጨዋታህ ወይ ጥርስህ ይምጣብኝ
ከረሜላ ጠረንህ ትንፋሽህ ያሙቀኝ
አሄ ሄ ሄ አሄ ሄይ
አሄ ሄይ ሆይ ሆይ ሆይ
አሄ ሄ ሄ አሄ ሄይ
አሄ ሄይ ሆይ ሆይ ሆይ
አሄ ሄ ሄ አሄ ሄይ
አሄ ሄይ ሆይ ሆይ ሆይ
አሄ ሄ ሄ አሄ ሄይ
አሄ ሄይ ሆይ ሆይ ሆይ
Written by: Aster Aweke
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...