album cover
Beka
5,810
World
Beka은(는) {albumName} 앨범에 수록된 곡으로 2010년 8월 18일일에 nahom records inc에서 발매되었습니다.Beka
album cover
앨범Beka
발매일2010년 8월 18일
라벨nahom records inc
언어English
멜로디에 강한 음악
어쿠스틱 악기 중심
발랑스
춤추기 좋은 음악
에너지
BPM113

뮤직 비디오

뮤직 비디오

가사

ዛሬ ትኖር ነገ አታውቅም
ለምንድነው የምትጨነቀው
ሁሉ ወረት የዚች አለም
መች ይዘልቃል ለዘላለም
በቃ በቃ
ዛሬ ኑር በቃ
በቃ በቃ
አትጨነቅ በቃ
በሰላም ኑር ከሁሉም ጋራ
ክፉ አታርግ መልካም ስራ
የተቀረው ጊዜህን
አስደስተው ራስክን
ሰው ዝም ብሎ ይጨነቃል
ነገ ራሱ ራሱን ያውቃል
ሰው ዝም ብሎ ይጨነቃል
ነገ ራሱ ራሱን ያውቃል
ምን ያስፈልጋል ትካዜ
ሁሉም ቀን አለው ለጊዜ
ምን ያስፈልጋል ትካዜ
ሁሉም ቀን አለው ለጊዜ
የሆነው ሆኗል አይመለስም
የስጋ እንጂ አይደል የነፍስም
አንዴ ልትኖር በዚች ምድር ላይ
እንዳታልቅ ቀንህ ደስታህን ሳታይ
የሆነው ሆኗል አይመለስም
የስጋ እንጂ አይደል የነፍስም
አንዴ ልትኖር በዚች ምድር ላይ
እንዳታልቅ ቀንህ ደስታህን ሳታይ
በቃ በቃ
በቃ በቃ
ዛሬ ትኖር ነገ አታውቅም
ለምንድነው የምትጨነቀው
ሁሉ ወረት የዚች አለም
መች ይዘልቃል ለዘላለም
በቃ በቃ
ዛሬ ኑር በቃ
በቃ በቃ
አትጨነቅ በቃ
በሰላም ኑር ከሁሉም ጋራ
ክፉ አታርግ መልካም ስራ
የተቀረው ጊዜህን
አስደስተው ራስክን
ሰው ዝም ብሎ ይጨነቃል
ነገ ራሱ ራሱን ያውቃል
ሰው ዝም ብሎ ይጨነቃል
ነገ ራሱ ራሱን ያውቃል
ምን ያስፈልጋል ትካዜ
ሁሉም ቀን አለው ለጊዜ
ምን ያስፈልጋል ትካዜ
ሁሉም ቀን አለው ለጊዜ
ባለህ ተደሰት አሜን ብለክ
እኩል አትሆንም መቼም ህይወት
ምን ሊያረግልህ ብዙ ያለፋ
አይጠቅምህ ያኔ ይዘህ አትሄደው
ባለህ ተደሰት አሜን ብለክ
እኩል አትሆንም መቼም ህይወት
ምን ሊያረግልህ ብዙ ያለፋ
አይጠቅምህ ያኔ ይዘህ አትሄደው
በቃ በቃ
በቃ በቃ
በቃ በቃ
በቃ በቃ
በቃ በቃ
በቃ በቃ
በቃ በቃ
በቃ በቃ
በቃ በቃ
በቃ በቃ
በቃ በቃ
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...