가사

እንቅልፍ የማይወስደኝ ሌቱም ሚርዝምብኝ ምን ብዎድሽ ነው ፍቅርሽ ቢጠናብኝ ቁርጤን የማትነግሪኝ መውደድ ምላሽሽን በስስት እንዳልሞት ባክሽ አደራሽን አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ የልቤ ዛሬስ መቻት ነፍሴን ሳስጨንቃት ዝም ያለው ምላሽሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ የልቤ ዛሬስ መቻት ነፍሴን ሳስጨንቃት ዝም ያለው ምላሽሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ ምንም ያልመሰለሽ የኔ ጉዳት ላንቺ ምኔ ነው ንገሪኝ ላንቺ ማይመቺ ሰውን አሳዝነሽ ቀንቶሽ ላትኖሪ የእጅ ይደርሳልና ተይ ተይ ግፍ አትስሪ ተይ ተይ ግፍ አትስሪ ተይ ተይ ግፍ አትስሪ ተይ ተይ ግፍ አትስሪ ተይ ተይ ግፍ አትስሪ የልቤ ዛሬስ መቻት ነፍሴን ሳስጨንቃት ዝም ያለው ምላሽሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ የልቤ ዛሬስ መቻት ነፍሴን ሳስጨንቃት ዝም ያለው ምላሽሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ ሰቶ መቀበል ነው የፍቅር ትርጉሙ አይሆን አይዋጣም ለብቻ መድከሙ ሰተዉት የማይተው ማንም የለምና ማረኝ እንዳትዪ ስሄድ እንደገና ስሄድ እንደገና ስሄድ እንደገና ስሄድ እንደገና ስሄድ እንደገና ስሄድ እንደገና የልቤ ዛሬስ መቻት ነፍሴን ሳስጨንቃት ዝም ያለው ምላሽሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ የልቤ ዛሬስ መቻት ነፍሴን ሳስጨንቃት ዝም ያለው ምላሽሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ስሄድ ስለይሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ስሄድ ስለይሽ
Writer(s): Elias Woldemariam, Meselle Getahun, Amanuel Yilma Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out