album cover
Jole
9
Hip-Hop/Rap
Jole은(는) {albumName} 앨범에 수록된 곡으로 2026년 5월 15일일에 ela records에서 발매되었습니다.Mewcha
album cover
앨범Mewcha
발매일2026년 5월 15일
라벨ela records
멜로디에 강한 음악
어쿠스틱 악기 중심
발랑스
춤추기 좋은 음악
에너지
BPM111

뮤직 비디오

뮤직 비디오

가사

Ama piano
Piano
Ama piano
Its not a massage
Its just a mood
Yeah, turn it up zeek
ጊቤ x4
ጅረት ይወርዳል የኛ ጊቤ
ከበሮም ሲደለቅ ጊቤ
ደሞ አብሮ ሲመታ ልቤ
ሞልቶ ላይሞላ ደስታን ለጠላ
ከቤቷ ሆና ዲባቤ
ጭንቀት ዉስጥ ሆና ጆሌ
አምሮብን እንዳሌ
ይላል ህዝቤ ቶሌ ኤ
(ጆሌ)
ትከሻ የታሌ
ስትሰማ ያን ዲቤ
ቀውጢ ያረገው ጮሌ
ነቃቃሁኝ በ አንዴ አንዲህም አለ ጉዴ
ከ ቆንጆ ተዋዶ እሳቱን ተላምዶ
ነቃቃሁኝ በ አንዴ አንዲህም አለ ጉዴ
ከ ቆንጆ ተዋዶ እሳቱን ተላምዶ
ምታ ምታ ምታ ምታ
ግባ
ጆሌ ያለዳንሴ ወዲና ከድግሴ
ጨዋታ ሲጠሩኝ ሙዴ
ከኛ ጋር ከዛጋር አንዴ
ያዢ እና ያዝና ዳን ዳን
ከ ሃገሬ ከሸገር ለንደን
ቆይ ገና ገና ምን አይተን
በሰላም በጤና ሁሌ ደምቀን
ከምቱ ሙዚቃ ጠልቀን
ከተማ ወደ ቦሌ ዘልቀን
በምቱ ልብሽ ከተነካ
እንጨፍር ለሊቱ እስኪነጋ
አምሮብን እንዳሌ
ይላል ህዝቤ ቶሌ ኤኤኤኤ
(ጆሌ)
ትከሻ የታሌ
ስትሰማ ያን ዲቤ
ቀውጢ ያረገው ጮሌ
ነቃቃሁኝ በ አንዴ እንዲህም አለ ጉዴ
ከ ቆንጆ ተዋዶ እሳቱን ተላምዶ
ነቃቃሁኝ በ አንዴ አንዲህም አለ ጉዴ
ከ ቆንጆ ተዋዶ እሳቱን ተላምዶ
ምታታ ምታ ምታ
ሂጊ ዪኔና ኢዳን
ሂጋኒ ሂጊ ኔና
ሂጊ ዪኔና ኢዳን
ሂጊ ዪኔና
ሂጊ ዪኔና ኢዳን
ሂጋኒ ሂጊ ኔና
ሂጊ ዪኔና ኢዳን
ሂጊ ዪኔና
ሂጊ ዪኔና ኢዳን
ሂጋኒ ሂጊ ኔና
ሂጊ ዪኔና ኢዳን
ሂጊ ዪኔና
ሂጊ ዪኔና ኢዳን
ሂጋኒ ሂጊ ኔና
ሂጊ ዪኔና ኢዳን
ሂጊ ዪኔና
ሂጊ ሂጊ
ሂጊ ዪኔና
ሂጊ ሂጊ
ሂጊ ዪኔና
Meek One
Written by: Mateb Tadesse, Zake Meekone
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...