album cover
Mushraye
album cover
Mushraye은(는) {albumName} 앨범에 수록된 곡으로 2026년 6월 9일일에 Sonic ሶኒክ에서 발매되었습니다.Mushraye (ሙሽራዬ)
2026년 6월 9일
라벨Sonic ሶኒክ
언어English
BPM103
멜로디에 강한 음악
어쿠스틱 악기 중심
발랑스
춤추기 좋은 음악
에너지

뮤직 비디오

뮤직 비디오

가사

መንገዱ ረጅም ነበር እኔ የሄድኩት
ብቸኝነቴን በዝምታ የኖርኩት
ባዶነቴን ሞላሽው በድንገት መጥተሽ
የቆሰለውን ልቤን በፍቅርሽ ዳብሰሽ
የቀረው ዘመኔ ላንቺ ነው ስጦታዬ
አንቺ ነሽ እረፍቴ የነፍሴ ምርጫዬ
ከጎኔ ቁሚና ፈገግ በዪልኝ
ያለሁበት ምድር ገነት ይሁንልኝ
ዓለም ቢቀየር ጊዜም ቢረሳ
ዝናብም ቢዘንብ ንፋስ ቢነሳ
እጅሽን ይዤ ሁሌም ልውደድሻ
ሙሽራዬ እኮ ነሽ እስከመጨረሻ
ሙሽራዬ
ሙሽራዬ
የኔ ሙሽራዬ
ሙሽራዬ
ሙሽራዬ
የኔ ሙሽራዬ
ከዋክብት ሲያበሩ በዚህች ምሽት ላይ
ታየ ፍቅርሽ ደምቆ በምድር በሰማይ
ዛሬማ ሙሉ ነኝ ሙሽራዬ ሆይ
አንቺ የኔ ሆነሽ ሁሌም ስለማይ
የቀረው ዘመኔ ላንቺ ነው ስጦታዬ
አንቺ ነሽ እረፍቴ የነፍሴ ምርጫዬ
ከጎኔ ቁሚና ፈገግ በዪልኝ
ያለሁበት ምድር ገነት ይሁንልኝ
ዓለም ቢቀየር ጊዜም ቢረሳ
ዝናብም ቢዘንብ ንፋስ ቢነሳ
እጅሽን ይዤ ሁሌም ልውደድሻ
ሙሽራዬ እኮ ነሽ እስከመጨረሻ
ሙሽራዬ
ሙሽራዬ
የኔ ሙሽራዬ
ሙሽራዬ
ሙሽራዬ
የኔ ሙሽራዬ
ይናፍቀኝ ጀመር ያ የሰርጋችን እለት
ነጭ ለብሰሽ አምረሽ በፈገግታሽ ውበት
ደሞ የነገን አየው ዘመን አሳልፌ
አንቺን የመሰለች ህጻን ልጅ አቅፌ
ፈጣሪ መርጦ
ከጎኔ ያቆማት
የአይኔ ብርሃን
ውብ ንግስቴን እዩዐት
ዓለም ቢቀየር ጊዜም ቢረሳ
ዝናብም ቢዘንብ ንፋስ ቢነሳ
እጅሽን ይዤ ሁሌም ልውደድሻ
ሙሽራዬ እኮ ነሽ እስከመጨረሻ
ዓለም ቢቀየር ጊዜም ቢረሳ
ዝናብም ቢዘንብ ንፋስ ቢነሳ
እጅሽን ይዤ ሁሌም ልውደድሻ
ሙሽራዬ እኮ ነሽ እስከመጨረሻ
ሙሽራዬ
ሙሽራዬ
ሙሽራዬ
የኔ
ሙሽራዬ
ሙሽራዬ
ሙሽራዬ
ሙሽራዬ
የኔ
ሙሽራዬ
የኔ ሙሽራዬ
የኔ ሙሽራዬ
የኔ ሙሽራዬ
Written by: Alpha Tadesse
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...