가사

እርሜን ተሳስቼ ብሰርቃት ግራዬን መስሎኝ ይሄን ጉዳይ የማውቀው ብቻዬን እያደር አሳሳኝ ባሰና ስጋቴ ሰምታ ይሆን እንዴ እመቤቴ ሰምታ ይሆን እንዴ እኔ አላማረኝም ሰምታ ይሆን እንዴ መልኳም ተቀየረ ሰምታ ይሆን እንዴ በሆነው ባልሆነው ሰምታ ይሆን እንዴ ትቆጣኝ ጀመረ ሰምታ ይሆን እንዴ አው ይሆን እንዴ ሰምታ ይሆን እንዴ ኡኡ ይሆን እንዴ ሰምታ ይሆን እንዴ አሀሀሀ ይሆን እንዴ ይሆን እንዴ ከሷ ሌላ ምነው በቀረ ማሰቤ እንዲ ለሚፀፀት ለሚወዳት ልቤ ልቤ ልቤ በመንታ መንገድ ላይ ሲዋልል ሀሳቤ እንቅልፌንም አጣሁ ተጨነቀ ልቤ ልቤ ልቤ ልቤም ስራ ሆነ ባሳብ መሠቃየት አይኔም ድፍረት አጣ አይኖቿም ለማየት አግሬ እንደመለሰኝ ወስዶ ካለቤቴ ሰምታ ይሆን እንዴ እመቤቴ ሰምታ ይሆን እንዴ እኔ አላማረኝም ሰምታ ይሆን እንዴ መልኩአም ተቀየረ ሰምታ ይሆን እንዴ በሆነው ባልሆነው ሰምታ ይሆን እንዴ ትቆጣኝ ጀመረ ሰምታ ይሆን እንዴ አው ይሆን እንዴ ሰምታ ይሆን እንዴ ኡ ይሆን እንዴ ሰምታ ይሆን እንዴ አሀሀሀ ይሆን እንዴ ይሆን እንዴ አንድ ነገር ሳጣ አይኖቿን አንብቤ ምን አስባ ይሆን እላለሁ በልቤ ልቤ ልቤ ወይ ሰምታም እንደሆን አላወኩም ቁርጤ በምን አሳምኜ ላረጋጋው ውስጤ ውስጤ ውስጤ ገና ለገና ኮሽ ሲል በሩ እሷን እንደሰማው ይልቅ ውስጥህን ስማው ሀሳቤ ተወኝ ሀሳቤ ሀሳቤ ሀሳቤ ሀሳቤ ተወኝ ሀሳቤ ሀሳቤ ተወኝ ተወኝ ተወኝ ሀሳቤ ተወኝ ሀሳቤ ተወኝ ሀሳቤ ሰምታ ይሆን እንዴ እኔ አላማረኝም ሰምታ ይሆን እንዴ መልኳም ተቀየረ ሰምታ ይሆን እንዴ በሆነው ባልሆነው ሰምታ ይሆን እንዴ ትቆጣኝ ጀመረ ሰምታ ይሆን እንዴ ይሆን እንዴ ሰምታ ይሆን እንዴ ኡ ይሆን እንዴ ሰምታ ይሆን እንዴ አሀሀሀ ይሆን እንዴ ይሆን እንዴ
Writer(s): Elias Woldemariam, Meselle Getahun, Tewodros Kasshun Germamo Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out