가사

አልተለየሽኝም እንዲያው እንደዘበት አጥቼሽ አላውቅም በናፍቆት ፍላጎት አልተለየሽኝም እንዲያው እንደዘበት አጥቼሽ አላውቅም በናፍቆት ፍላጎት እያሰላሰልኩሽ ከንፈሬን ሳኝከው ነበረችኝ ማለት መንፈሴን አወከው የሰቀቀን ወንጭፍ የመለየት መርዶ ጣልሸብኝ ፍቅሬ ሆይ የሐዘን በረዶ አልተለየሽኝም እንዲያው እንደዘበት አጥቼሽ አላውቅም በናፍቆት ፍላጎት እያሰላሰልኩሽ ከንፈሬን ሳኝከው ነበረችኝ ማለት መንፈሴን አወከው የሰቀቀን ወንጭፍ የመለየት መርዶ ጣልሸብኝ ፍቅሬ ሆይ የሐዘን በረዶ የሰቀቀን ወንጭፍ የመለየት መርዶ ጣልሸብኝ ፍቅሬ ሆይ የሐዘን በረዶ
Writer(s): Alemayehu Eshete Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out