Songteksten

አዝ፦ ሲነጋም ፡ ሲመሽም ሁልጊዜ ፡ የማስታውሰው ከልቤ ፡ የማይጠፋው ዘላለማዊው፡ ፍቅርህ ፡ ነው (፪x) እንዴት ፡ ይረሳል ፡ ያደረግህልኝ? በቀራንዮ ፡ የከፈልክልኝ ፍቅርህ ፡ በሕይወቴ ፡ ዛሬም ፡ ትኩስ ፡ ነው ግን ፡ ቃል ፡ አጠረኝ ፡ እንዳልተርከው ብዘምር ፡ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል ብናገር ፡ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል ለፍቅርህ ፡ ምን ፡ ምላሽ ፡ ይገኛል ፡ ኦሆሆ (፪x) አዝ፦ ሲነጋም ፡ ሲመሽም ሁልጊዜ ፡ የማስታውሰው ከልቤ ፡ የማይጠፋው ዘላለማዊው ፡ ፍቅርህ ፡ ነው (፪x) አይታክተኝም ፡ ለሃገር ፡ ባወራ ስለ ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ስለ ፡ አንተ ፡ ዝና ምነው ፡ በሆነ ፡ ልቤ ፡ እንደ ፡ ጅረት እንደ ፡ ውኃ ፡ ፈሳሽ ፡ እንደ ፡ ገነት ፡ ምንጭ አምልኮ ፡ ማደሪያህን ፡ ይሙላው ዝማሬ ፡ ማደሪያህን ፡ ይሙላው ዕልልታ ፡ ማደሪያህን ፡ ይሙላው ፡ ኦሆሆ (፪x) አዝ፦ ሲነጋም ፡ ሲመሽም ሁልጊዜ ፡ የማስታውሰው ከልቤ ፡ የማይጠፋው ዘላለማዊው ፡ ፍቅርህ ፡ ነው (፪x)
Writer(s): Samuel Alemu, Daniel Amdemichael Amdemariam Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out