Muziekvideo

Dawit Tsige : new ethiopian music ደስ አለኝ (des alegn) lyrics video
Bekijk de videoclip voor {trackName} van {artistName}

Credits

PERFORMING ARTISTS
Dawit Tsige
Dawit Tsige
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abebe Birhane
Abebe Birhane
Songwriter
Dawit Tsige
Dawit Tsige
Songwriter
Natnael Getachew
Natnael Getachew
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Balageru
Balageru
Producer

Songteksten

ኧረ እንዴት ነሽ ኧረ እንዴት ነሽ ኧረ እንዴት ነሽ ኧረ እንዴት ነሽ ኧረ እንዴት ነ... ሽ ኧረ እንዴት ነ... ሽ ኧረ እንዴት ነ... ሽ የምን ሳቅ ጨዋታ ደግ ተሸኝቶ ቀየውም መንደሩም ተክዞ ሰንበቶ እምም የተፈጥሮም ነገር የውበትም ነገር እምም አንቺን ናፍቆ መዋል አንቺን ናፍቆ ማደር ኧረ እንዴት ነሽ ኧረ እንዴት ነሽ ኧረ እንዴት ነሽ ኧረ እንዴት ነሽ ኧረ እንዴት ነ... ሽ ኧረ እንዴት ነ... ሽ ኧረ እንዴት ነ... ሽ እህምምም ደስ አለኝ እመጣለሁ ስትይ ሰምተዋል መሰለኝ ደስ አለኝ ዘማመሩ ወፎቹ ዜማቸው ደስ አለኝ እመጣለሁ ስትይ ሰምተዋል መሰለኝ ደስ አለኝ ዘማመሩ ወፎቹ ዜማቸው ደሳለኝ የአበቦቹ ድምቀት አቤት ውበታቸው ከደጃፌ ደርሰሽ እስክታስንቂቸው ድንጉላው ተነሳ እንጀራውን ትቶ ሊቀስምሽ መሰለኝ መምጣትሽን ሰምቶ አቤ... ት አቤት አቤት አቤት ኧረ ፈኩ ፈኩ አበቦች ከመስኩ ለመለሙ ወፎች ተሳሳሙ ዘማመሩ ዜማቸው ደስ አለኝ መምጣትሽን ሰምተዋል መሰለኝ አሀሀ አፈረች ጀምበሯም አፈረች አፈረች አይንሽን እያየች እያየች ተመኘች ደጄ ተቀምጣ አንቺ ስትመጪ ልትሞቅሽ ብትወጣ እያየች ተመኘች ደጄ ተቀምጣ አንቺ ስትመጪ ልትሞቅሽ ብትወጣ አፈረች ጀምበሯም አፈረች አፈረች አይንሽን እያየች እያየች ተመኘች ደጄ ተቀምጣ አንቺ ስትመጪ ልትሞቅሽ ብትወጣ እያየች ተመኘች ደጄ ተቀምጣ አንቺ ስትመጪ ልትሞቅሽ ብትወጣ አንቺ ስትመጪ ልትሞቅሽ ብትወጣ አንቺ ስትመጪ ልትሞቅሽ ብትወጣ ኧረ እንዴት ነሽ እህህህህ ኧረ እንዴት ነሽ ኧረ እንዴት ነሽ ኧረ እንዴት ነሽ ኧረ እንዴት ነሽ
Writer(s): Abebe Birhane, Natnael Getachew Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out