Songteksten

የዜማ የቃኔ የቀሳውት ሀገር የቅዱስ ገዳማት የታቦታት ደብር ፋሲለደስ አክሱም የታሪክ ምስክር መስቀል ፅላታችን የእምነታችን ሚስጥር ገዳማት መስጊዱ ሀውልታችን ሳይቀር ሀገሬ ሰው ኧረ እንዴት ነው ሀገሬ አፈሩ ኧረ እንዴት ነው ሀገሬ ወንዙ ኧረ እንዴት ነው ወፉ አራዊቱ ኧረ እንዴት ነው ባለዝና ያደረገኝ ያ ሸንተረር ያስከበረኝ ሜዳ ወንዙ የሚያኮራኝ ኧረ እንዴት ነው ዋ! ናፈቀኝ ያ ወገኔ ያሳደገኝ ያስተማረ ሰው ያረገኝ ያልከፈልኩት የቀረብኝ ለውለታው ባለዳ ነኝ ሀገሬን አልረሳም ሀገሬን ወገኔን አልረሳም ወገኔን ክብሬና ስሜን ወጌ ማዕረጌን ነፃነት ድሌን እምነት ማተቤን ሆኦኦኦኦኦኦኦሆሆሆሆይ የዜማ የቅኔ የቀሳውስት ሀገር የቅዱስ ገዳማት የታቦታት ደብር ፋሲለደስ አክሱም የታሪክ ምስክር መስቀል ፅላታችን የእምነታችን ሚስጥር ገዳማት መስጊዱ ሀውልታችን ሳይቀር ሀገሬ ሰው ኧረ እንዴት ነው ሀገሬ አፈሩ ኧረ እንዴት ነው ሀገሬ ወንዙ ኧረ እንዴት ነው ወፉ አራዊቱ ኧረ እንዴት ነው የሀይማኖት የታሪክ ሀብታም ወገን ይዤን እኔ አልረታም የሰው ሀገር አንገት ቢያስደፋም ኩራት ክብሬ ከልቤ አልጠፋም የናት ያባት ታሪክ ብስራቴ የህት ወንድም የልብ ኩራቴ ኢትዮጺያዊው ወገኔ ሀብቴ ጋሻ ክንዴ ድጋፍ ጉልበቴ እናቴን አልረሳም አባቴን እህቴን አልረሳም ወንድሜን ስጋና ደሜን የክፉ ቀኔን ሚስጥሬ አንጀቴን የራብ ጥማቴን በልቶ መጥገብ በሀገር ነበር ለብሶ ማጌጥ በሀገር ነበር መኩራራትም በወገን ነበር መመካትም በወገን ነበር ባይል እንጂ እድል ቢከፋ ከገበታስ ማዕድ መች ጠፋ የራስ ንቆ የሰው መመኘት ባመል ወዶ ወድቆ መገኘት ሀገሬን አልረሳም ሀገሬን ወገኔን አልረሳም ወገኔን ክብሬና ስሜን ወጌ ማዕረጌን ነፃነት ድሌን እምነት ማተቤን ሁሁሁሁሁሁሁሁሀአሀሁሁ እምዬ እናቴን እማማ ሀገሬን እምዬ ኢትዮጺያ
Writer(s): Neway Debebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out