Songteksten

ዓይኑ ማረከኝ ስል ከንፈሩ ገሎኛል ደሞ ከሞትኩበት ፍቅር ያስነሳኛል Dear my love ይለኛል ከዚያም የኔ ፍቅር ስንቱን ቋንቋ ችዬ ከሱ ልነጋገር ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው ጉንፌን አውልቄ ለበስኩኝ ቦላሌ ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው ጉንፌን አውልቄ ለበስኩኝ ቦላሌ የተቀባው ሽቶ የገላው ጠረን ብሉኝ ብሉኝ ይላል የቀረቡት እንደሆን ከከንፈር ከጥርሱ ከአይኑ ፍቅር ይዞኝ እወዘወዛለሁ ኸረ ማን ያስጠለኝ ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው እመቤቴ ማርያም አርጊልኝ የግሌ ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው ጉንፌን አውልቄ ለበስኩኝ ቦላሌ አካል ሰውነቱ እንደ ህፃን ልጅ አቤት መለስለሱ አቤት ሲያስጎመጅ የኔ እግር እንዳንተ ምን አለሰለሰው ከኔ ቤት አንተ ቤተ የተመላለሰው ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው ጉንፌን አውልቄ ለበስኩኝ ቦላሌ ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው ጉራማይሌ ልብሱ ጉራማይሌ ቋንቋው እመቤቴ ማርያም አርጊልኝ የግሌ በፈረንሳዮቹ ቋንቋ በእንግሊዘኛ ቢናገር በጣልያንኛ ቢገጥም በጀርመንኛ ቢፎክር ከአፉ ማር ይፈሳል ልጁ ለዛ አለው አንደበቱ እስቲ ይጫወት ይፈንድቅ ያለሱ አይደምቅም ቤቱ ጨዋታህ ይናፍቀኛል ያራዳ ልጅ ቆንጆ ሰው በለሰለሱ እጆችህ ና ገላዬን ደባብሰው ጉራማይሌ ጉራማይሌ ጉራማይሌ ጉራማይሌ ጉራማይሌ ጉራማይሌ ጉራማይሌ ጉራማይሌ
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out