Muziekvideo
Topsongs van Girma Beyene
Vergelijkbare songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Girma Beyene
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Girma Beyene
Composer
Ethiopiques CRC
Songwriter
Songteksten
እንከን የሌለብሽ
ከእግር እስከራስሽ
ሴትን አስከባሪ
እኔነኝ ባይ ማነሽ
አለው የምትይይይ
ግሩም ድንቅ የሆንሽ
ኢትዩጵያዊት ቆንጆ
ምን ትጠብቂያለሽ
ፍፁም የኢትዮጵያዊት
አይናማ ደማማይ
ወይዘሪት የኢትዮጵያ
ቆንጅት እኔ ነኝ ባይ
ተራመጅ ወደፊት
ውጪ ባደባባይ
እንቃወማለን አንቺን በክፉ የሚያይ
እንከን የሌለብሽ
ከእግር እስከራስሽ
ሴትን አስከባሪ
እኔነኝ ባይ ማነሽ
አለው የምትይይይ
ግሩም ድንቅ የሆንሽ
ኢትዩጵያዊት ቆንጆ
ምን ትጠብቂያለሽ
ፍፁም የኢትዮጵያዊት
አይናማ ደማማይ
ወይዘሪት የኢትዮጵያ
ቆንጅት እኔ ነኝ ባይ
ተራመጅ ወደፊት
ውጪ ባደባባይ
እንቃወማለን አንቺን በክፉ የሚያይ
አንቺን በክፉ የሚያይይይይይይይ
Writer(s): Beyene Girma
Lyrics powered by www.musixmatch.com