Teledysk

Leman Lemash
Obejrzyj teledysk {trackName} autorstwa {artistName}

Kredyty

PERFORMING ARTISTS
Teddy Afro
Teddy Afro
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Teddy Afro
Teddy Afro
Songwriter

Tekst Utworu

ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ ብዙ ነው ሚስጥሬ ቢከፋኝም ሆዴን ቢበሰው አላማሽም ለሰው ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ ብዙ ነው ሚስጥሬ ቢከፋኝም ሆዴን ቢበሰው አላማሽም ለሰው አያጣዉምና ፍቅርን እንቅፋት ከፍቶኝ ብቀየምሽ ባንድ ቀን ጥፋት መልሼ ልፀፀት እራሴን ልከሰው እንዴት አሳልፌ አንቺን ልማሽ ለሰው ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ ብዙ ነው ሚስጥሬ ቢከፋኝም ሆዴን ቢበሰው አላማሽም ለሰው ዞሮ መግጠም ላይቀር አንድ ቀን ምንድነው ሐሜት ብዙ ያሳያል ማን እንደጊዜ እንደመሰንበት በሚወዱት አያምርም ሐሜት ለሰሚም አይበጅ ትርፍ የለዉም የራስ ሰው ቢያሙት ያስገምታል አንጂ ኧረ እኔስ ለማን ልማሽ ኧረ እኔስ ለማን አይሆንለት ሆዴ አንቺን ርቆ መቻል ያውቃል ማሳለፍ ስቆ አይሆንለት ሆዴ አንቺን ርቆ መቻል ያውቃል ማሳለፍ ስቆ ዉ ዉሁሁ ኦሆሆሆሆ ዉ ዉሁሁ ኦሆሆሆሆ ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ ብዙ ነው ሚስጥሬ ቢከፋኝም ሆዴን ቢበሰው አላማሽም ለሰው ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ ብዙ ነው ሚስጥሬ ቢከፋኝም ሆዴን ቢበሰው አላማሽም ለሰው ቢኖርም ቅሬታ ችሎ ማለፍ እንጂ የወዳጅ ገመና አይዘራም ደጅ ወድሻለሁና ያንቺ በኔ ይቅር በወሬ አይፈታም እውነተኛ ፍቅር ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ ብዙ ነው ሚስጥሬ ቢከፋኝም ሆዴን ቢበሰው አላማሽም ለሰው ዞሮ መግጠም ላይቀር አንድ ቀን ምንድነው ሐሜት ብዙ ያሳያል ማን እንደጊዜ እንደመሰንበቱ በሚወዱት አያምርም ሐሜት ለሰሚም አይበጅ ትርፍ የለዉም የራስ ሰው ቢያሙት ያስገምታል እንጂ ኧረ እኔስ ለማን ልማሽ ኧረ እኔስ ለማን አይሆንለት ሆዴ አንቺን ርቆ መቻል ያውቃል ማሳለፍ ስቆ አይሆንለት ሆዴ አንቺን ርቆ መቻል ያውቃል ማሳለፍ ስቆ
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out