Daniel Amdemichael – Najpopularniejsze utwory
Kredyty
PERFORMING ARTISTS
Daniel Amdemichael Amdemariam
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Daniel Amdemichael Amdemariam
Songwriter
Tekst Utworu
ልዘምር ልዘምር
ላዳነኝ ለእግዚአብሔር ልዘምር
ልቀኝለት ቅኔ
ታላቅ ስሙ ይክበር መድኅኔ
ላምልከው ነፍሴን ታድጓታል
በሞቱ ሕይወትን ሰጥቷታል
ይህስ አይገርምም ወይ ወይ ተአምር
ከሞት ያመለጠ ቆሞ ሲዘምር
ታላቅ ነው ምህረቱ ልዘምር
°°°
አስደናቂ ፍቅር ከሰማይ የሆነ
ሰው ሆኖ ተወልዶ ሕይወቴን አዳነ
አብ ሳበኝ በፍቅሩ ወልድ ቤዛ ለነፍሴ
አተመኝ መንፈሱ አንድ አምላክ ስላሴ
አሜን
ልዘምር ልዘምር
ላዳነኝ ለእግዚአብሔር ልዘምር
ልቀኝለት ቅኔ
ታላቅ ስሙ ይክበር መድኅኔ
ላምልከው ነፍሴን ታድጓታል
በሞቱ ሕይወትን ሰጥቷታል
ይህስ አይገርምም ወይ ወይ ተአምር
ከሞት ያመለጠ ቆሞ ሲዘምር
ታላቅ ነው ምህረቱ ልዘምር
°°°
ዘምር ዘምር አለኝ ጨምር እንደገና
ማዳኑ ተወርቶ ድንቁ መች ያልቅና
ተአምር ነው መዳኔ ምስጋና ለእግዚአብሔር
የኢየሱስን ፍቅር ምህረቱን ልዘምር
አሜን
ልዘምር ልዘምር
ላዳነኝ ለእግዚአብሔር ልዘምር
ልቀኝለት ቅኔ
ታላቅ ስሙ ይክበር መድኅኔ
ላምልከው ነፍሴን ታድጓታል
በሞቱ ሕይወትን ሰጥቷታል
ይህስ አይገርምም ወይ ወይ ተአምር
ከሞት ያመለጠ ቆሞ ሲዘምር
ታላቅ ነው ምህረቱ ልዘምር
°°°
ኢየሱስ ነው መንገዱ ካህን አስታራቂ
በደሌን ይቅር ባይ የነፍሴ ጠባቂ
በመንፈስ ላምልከው ለአብ ይሁን ስግደት
እግዚአብሔር ሚወደው አይጓደልበት
አሜን
ልዘምር ልዘምር
ላዳነኝ ለእግዚአብሔር ልዘምር
ልቀኝለት ቅኔ
ታላቅ ስሙ ይክበር መድኅኔ
ላምልከው ነፍሴን ታድጓታል
በሞቱ ሕይወትን ሰጥቷታል
ይህስ አይገርምም ወይ ወይ ተአምር
ከሞት ያመለጠ ቆሞ ሲዘምር
ታላቅ ነው ምህረቱ ልዘምር
Writer(s): Daniel Amdemariam
Lyrics powered by www.musixmatch.com