Tekst Utworu

አንቺ አመለሰናይ የ መስከረም አደይ አደይ አደይ አደይ የልቤ ፍሰሃ ያይኞቼ ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ማን ነው እንደኔ ከሰው የታደለ ይወራረደኝ አለሁ የሚል ካለ ወርቅ አልማዝ እንቁ ወረት ማይገድባት የናቴ ምትክ እሷ መልካም ሴት ናት ማን ነው እንደኔ ከሰው የታደለ ይወራረደኝ አለሁ የሚል ካለ እንኳን ባላቂው ነዋይ ይቅርና ነብሴን ሰጣታለው ምንም ሳላቅማማ እንደ ጊዜው እንደ ወቅቱ የማትሆን ማትለወጥ እዩኝ እዩኝ የማትል በነፈሰው ባጋደለው የማትሄድ ብከንፍላት ምን ይገርማል ለዚች ዉድ አንዴ አደለም ሶስት አራቴ ይባል ጉድ ይባል ይባል ጉድ ይባል ይባል ጉድ ይባል ይባል ጉድ ይባል ይባል ጉድ አንቺ አመለሰናይ የ መስከረም አደይ አደይ አደይ አደይ የልቤ ፍሰሃ ያይኞቼ ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ እንደ መሰንቆ ልቤን የቃኘቺው በፍቅር ዜማ መስመር ያስያዘቺው እማኝ አልሻም እሷን አውቃታለው ከራሴም በላይ ገና ወዳታለው እንደ መሰንቆ ልቤን የቃኘቺው በፍቅር ዜማ መስመር ያስያዘቺው ቀድማችሁ እንዳታሟት ምንም ሳይገባችሁ እኔን ጠይቁኝ የሷን ልንገራችሁ ለስኬቴ ትደክማለች አትሳሳ ምርኩዜ ናት የብርታቴ መነሻ እንደ ጤዛ ረገፈልኝ ጭንቀቴ በሷ ጥረት ተቃናልኝ ሕይወቴ አታዩም ወይ ደስታ ሞልቶ ከፊቴ ደስታ ከፊቴ ደስታ ከቤቴ ደስታ ከፊቴ ደስታ ከቤቴ አመለ ሰናይ አመለ ሰናይ አመለ ሰናይ የኔ አመለ ሰናይ አመለ ሰናይ አመለ ሰናይ አመለ ሰናይ አደይ አደይ ያይኔ ብሌን ዋናይ አደይ አደይ ያይኔ ብሌን ዋናይ አመለ ሰናይ የቅርቡ ሩቅ ሆኖብኝ ያንሰሞን ትንሹ የገዘፈብኝ ብርቅ ሆኖኝ ልመናዬን እሱ ከላይ ሰምቶኝ ማለፍያዬ ሆነሽ መጣሽ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ በምክንያት ከጎኔ ያኖረሽ ደንቆኛል ይሄን ቀን ባይኔ ማየቴ ገርሞኛል ያለፈውን ጭንቀት እርሳ ሲለኝ ማለፍያዬ ሆነሽ መጣሽ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ ካሰኝ
Writer(s): Abush Zeleke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out