album cover
Beman
1956
Reggae
Utwór Beman został wydany 8 października 2021 przez Online Communications PLC jako część albumu Ereft
album cover
AlbumEreft
Data wydania8 października 2021
WytwórniaOnline Communications PLC
Melodyjność
Akustyczność
Valence
Taneczność
Energia
BPM

Kredyty

Tekst Utworu

አዋ የኔ ብቻ ነዋ (የኔ ብቻ ነዋ)
እና ለኔ ብቻ ይሁና (ለኔ ብቻ ይሁና)
አዋ የኔ ብቻ ነዋ (የኔ ብቻ ነዋ)
እና ለኔ ብቻ ይሁና
አይንሽ ላያይ ሌላ ልብሽ ከኔ ላይዘል፣ ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላይዘል
ለኔ ሲሆን ቃልሽ ፍቅርሽ የኔ ብቻ አይደል፣ አ-አ-አ-አ-አ-አይደል
አይንሽ ላያይ ሌላ ልብሽ ከኔ ላይዘል፣ ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላይዘል
ለኔ ሲሆን ቃልሽ ፍቅርሽ የኔ ብቻ አይደል፣ አ-አ-አ-አ-አ-አይደል
ለዚ ይሰጣል፣ ለዛም ይሰጣል
ሆዴ-ሆዴ ለሁሉም ለኔ ከብዷል
እዚ ይሰጣል፣ እዛም ይሰጣል
ውድ እረከሰ ላንቺ መች ተወዷል
ማሬ ማሬም በዝቶ
መጣፈጡ ቀረ ማር መረረኝ ከአፍሽ
ፍቅሬ ፍቅሬም በዝቶ
ፍቅር ክብሩን አጣ ቀለለ በቃልሽ
ይገባሻል፣ (አዎ) እንደሆነው ግዴታ
የወንድ ሴቷን ማድመቅ፣ የእውነት በሷ ሲረታ
ያገባሻል፣ ያው ነው ለሴትም ሕጉ
ለሷ እንደተለየ እንደተለየ እንዲሰማው ማድረጉ
ያደማሻል፣ ቅናቴ ቢታይ ለሰው
ብዬ ዋጥኩ ፈረሰ፣ ደገምኩት ፈሰሰ
መች ገብቶሻል፣ መቃጠሌ ባሰ
በኔ የደረሰ ኧረ በማን ደረሰ
ኧረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
ኧረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
ኧረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
ኧረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
አዋ የኔ ብቻ ነዋ (የኔ ብቻ ነዋ)
እና ለኔ ብቻ ይሁና (ለኔ ብቻ ይሁና)
አዋ የኔ ብቻ ነዋ (የኔ ብቻ ነዋ)
እና ለኔ ብቻ ይሁና (ለኔ ብቻ ይሁና)
አይንሽ ላያይ ሌላ ልብሽ ከኔ ላይዘል፣ ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላይዘል
ለኔ ሲሆን ቃልሽ ፍቅርሽ የኔ ብቻ አይደል፣ አ-አ-አ-አ-አ-አይደል
አይንሽ ላያይ ሌላ ልብሽ ከኔ ላይዘል፣ ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላይዘል
ለኔ ሲሆን ቃልሽ ፍቅርሽ የኔ ብቻ አይደል፣ አ-አ-አ-አ-አ-አይደል
ላገሩ ሁሉ ፍፁም ባይከብድም
ጥፋቴ ጎልቶ ሰው በኔ ቢፈርድም
ተይ አስቢበት ላንቺም አይከብድም
ይቺ ነች አቅሜ እኔ ፍፁም አለምድም
ማሬ ማሬም በዝቶ
መጣፈጡ ቀረ ማር መረረኝ ከአፍሽ
ፍቅሬ ፍቅሬም በዝቶ
ፍቅር ክብሩን አጣ ቀለለ በቃልሽ
ይገባሻል፣ (አዎ) እንደሆነው ግዴታ
የወንድ ሴቷን ማድመቅ፣ የእውነት በሷ ሲረታ
ያገባሻል፣ ያው ነው ለሴትም ሕጉ
ለሷ እንደተለየ እንደተለየ እንዲሰማው ማድረጉ
ያደማሻል፣ ቅናቴ ቢታይ ለሰው
ብዬ ዋጥኩ ፈረሰ፣ ደገምኩት ፈሰሰ
መች ገብቶሻል፣ መቃጠሌ ባሰ
በኔ የደረሰ ኧረ በማን ደረሰ
ኧረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
ኧረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
ኧረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
ኧረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
አዋ የኔ ብቻ ነዋ (የኔ ብቻ ነዋ)
እና ለኔ ብቻ ይሁና (ለኔ ብቻ ይሁና)
አዋ የኔ ብቻ ነዋ (የኔ ብቻ ነዋ)
እና ለኔ ብቻ ይሁና
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...