Teledysk

Laltelash Kal Alegn
Obejrzyj teledysk {trackName} autorstwa {artistName}

Kredyty

COMPOSITION & LYRICS
Moges Teka
Moges Teka
Songwriter

Tekst Utworu

አይፍቀውም ውለታሽን ህሊናዬ አይክደውም ስጦታሽን ልቦናዬ አንደበቴ አይቀጥፍም ቃሌ አይታጠፍም ከቶ አይዛነፍም ለኔ የሆንሽልኝን እንዴት እረሳለው እስከ ዕለተ ሞቴ አስታውሰዋለው የኔነቴን ክብር የኔነቴን ግርማ ጤነኛ አይደለውም ከጠላሁሽማ ለፍቅር የከፈልሽው ውድ ዋጋ በክብር ይኖራል እኔው ጋ ልብሽ ይተማመን አይስጋ ዝም ይላል ወይ ሰውስ ጎረቤት ሰፈሩ ምን ነካሽ ጉድ ይላል ሀገሩ ጉድ ይላል መንደሩ ብከዳሽ ሰው አያረገኝም በጭራሽ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ አይፍቀውም ውለታሽን ህሊናዬ አይክደውም ስጦታሽን ልቦናዬ አንደበቴ አይቀጥፍም ቃሌ አይታጠፍም ከቶ አይዛነፍም በእውነተኛ ልብሽ አንቺ እያፈቀርሽኝ እንዴት ይጠላኛል ብለሽ ጠረጠርሽኝ ውስጤን ባየሽልኝ ገብተሽ ባነበብሽው የመውደዴን መጠን ልኩን ባገኘሽው ምን ግዜም የማይጎል እምነቱን ባወቅሽው የልቤን ፅናቱን በተረዳሽልኝ እውነቱን አሁንም አሁንም ደግሜ ደግሜ ልንገርሽ ራሴን አሳልፌ ሰጥቻለውና ለፍቅርሽ እባክሽ በኔ እምነት ይኑርሽ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ
Writer(s): Moges Teka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out