album cover
Chiggae
5803
World
Utwór Chiggae został wydany 9 marca 2012 przez Nahom Records Inc jako część albumu Chiggae
album cover
AlbumChiggae
Data wydania9 marca 2012
WytwórniaNahom Records Inc
JęzykEnglish
Melodyjność
Akustyczność
Valence
Taneczność
Energia
BPM119

Tekst Utworu

ሃሃሃ... አሃሃሃ
ሂድልኝ ሂድልኝ
ሀዘኔ ጭንቀቴ (ዎ ዎ)
ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደኔ
ሂድልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደኔ
ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደኔ
ጥፋልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደኔ
በቻልኩት ያቅሜን እሞክራለው
ማዘኔ ላይፈይድ ምን ዋጋ አለው
ካልቦዘንኩ እየቻልኩኝ ሰንፌ
ባልሆንኩት ለምን ይራቅ እንቅልፌ
ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደኔ
ጥፋልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደኔ
ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደኔ
ጥፋልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደኔ
ስጠበቅ ብደሰትም ስሞገስ
ካልሆንኩት ባለኝ አላዝንም ሳልደርስ
በሆንኩት ባለኝ ልቤ ሲሞላ
ሰላም ነኝ እኖራለሁ ለሌላ
ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደኔ
ጥፋልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደኔ
ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደኔ
ጥፋልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደኔ
በሠላም ባቅሜ ካልተመለሰ
አላዝንም ሊረሳ በፈረሰ
በራቀ ከእጄ አምልጦ ለወጣ
በቁጭት አልኖርም በትዝታ
Leave me alone, sadness and sorrow
The sun will shine tomorrow
No more cry and sad life again
I will be stronger than my pain
Leave me alone, sadness and sorrow
The sun will shine tomorrow
No more cry and sad life again
I will be stronger than my pain
ችክችካ reggae, ችጌ ችጌ ችጌ
ችክችካ reggae, ችጌ ችጌ ችጌ
ችክችካ reggae, ችጌ ችጌ ችጌ
ችክችካ reggae, ችጌ ችጌ ችጌ
ችክችካ reggae, ችጌ ችጌ ችጌ
Written by: Elias Melka
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...