Teledysk
Teledysk
Kredyty
PERFORMING ARTISTS
Gossaye Tesaye
Performer
Hebist Tiruneh
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abegazu Shiota
Songwriter
Zegeye Denboba
Songwriter
Tekst Utworu
ምነዉ ባደረገኝ እርፉ እና ጅራፉ
ከእጁም አያወጣኝ ከሰፊዉ መዳፉ
ስስብ ሲጎትተኝ እንደበሬዎቹ
በወጉ አጂበዉኝ ፉጨት ዜማዎቹ
ዛሬማ በአል ነው አታጭድም አታርስም
አትወርድም ከእርሻ
ገዝተውሃል ነብስ አባትህ በፈጠረህ
የልቤን ነግሬህ እፎይ እንድልበት ልዋል ከእቅፍህ
ደገፍ አርገኝ አንገቴ ይረፍ ከትከሻህ
ከትክሻህ ከትክሻህ ከትክሻህ ከትክሻህ
ከትክሻህ ከትክሻህ ከትክሻህ ከትክሻህ
ና ቤተ ማሪያም ለክብሯ
እንማማላ ከበሯ
አንለያይም በለኛ
በቃልህ አስጠልለኛ
ና ቤተ ማሪያም ለክብሯ
እንማማላ ከበሯ
አንለያይም በለኛ
በቃልህ አስጠልለኛ
አውለኝ በል ከልብህ
ማሬዋ እንደማተብህ
በቃልህ ይደር ፍቅርህ
ማሬዋ በፈጠረህ
በፈጠረህ በፈጠረህ በፈጠረህ በፈጠረህ
በፈጠረህ በፈጠረህ በፈጠረህ በፈጠረህ
ምነዉ ባደረገኝ እርፉ እና ጅራፉ
ከእጁም አያወጣኝ ከሰፊዉ መዳፉ
ስስብ ሲጎትተኝ እንደበሬዎቹ
በወጉ አጂበዉኝ ፉጨት ዜማዎቹ
የጠራህም የለም ና ወዲህ እንጫወት ልብህ አይገታ
አንተ ጉብል ይልቅ ጠጋ በል በፍቅርማ
ጉያው ስር ገብቼ ካውላላው ደረቱ በሟሟሁበት
በታደልኩት ሌሎች ሳይነኩት የኔ ባረኩት
የኔ ባረኩት የኔ ባረኩት የኔ ባረኩት የኔ ባረኩት
የኔ ባረኩት የኔ ባረኩት የኔ ባረኩት የኔ ባረኩት
ና ቤተ ማሪያም ለክብሯ
እንማማላ ከበሯ
አንለያይም በለኛ
በቃልህ አስጠልለኛ
ና ቤተ ማሪያም ለክብሯ
እንማማላ ከበሯ
አንለያይም በለኛ
በቃልህ አስጠልለኛ
አውለኝ በል ከልብህ
ማሬዋ እንደማተብህ
አውለኝ ከደረትህ
ማሬዋ በፈጠረህ
በፈጠረህ በፈጠረህ በፈጠረህ በፈጠረህ
በፈጠረህ በፈጠረህ በፈጠረህ በፈጠረህ
Written by: Abegazu Shiota


