Letra

ብርሀን ጠፋፍቶ ቢጋርደን በኔም ባንቺም ቤት ፍቅር አለን የጊዜው ቀመር እዚህ አድርሶናል መተማመኑን ሽረናል ሁሉ በእጅህ ነው የጋጣው ጌታ እስቲ አንድ ፈረስ ስጠኝ ለማታ ቢመሽ ቢጨልም መንገድ አይጠፋ ኮሪቻ የማይሻ የፍቅር ፈረስ ባለ ፈረስ ባለ ፈረስ እስኪ አውሰኝ ልሂድ ደጇ ድረስ ወይ ካልመጣች ወይ ካልሄድኩኝ ኑሮ አይበሉት እኔ ምኑን ኖርኩኝ ያአባ ዳማ ያአባ ፈርዳ ናፍ ኤርጊሲ ፈርዳ ኬሳ ሶርቴ ሰከርሲሴን ቢራ ደቃ ዳማን ጂራን ዱቢን ናፍ ሚልኮፍቴ ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን በደስታዬም በሀዘኔ ሲፈራረቅ ካልሆንሽልኝ ጎኔ ምኑን ኖርሺው ምኑን ኖርነው ሲጎልብን ሁሉን እያየነው የታል ታንኳ ባህር ልቅዘፍ በውቂያኖሱም ቢሆን ልንሳፈፍ እያሰብኩሽ ቀንም ማታ ሀዘን በኔ ገዝፎ ሲበረታ በአየር ምድሩ እኔ በርሬ ጫካው ዱሩን ደኑን አሳብሬ ወይ ነይልኝ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን እኔን አምነሺኝ ከመጣሽ ፍቅሬን አተረፍሽ አንቺን አምኜ ከመጣሁ እኔ ምን አጣሁ እኔን አምነሺኝ ከመጣሽ ፍቅሬን አተረፍሽ አንቺን አምኜ ከመጣሁ እኔ ምን አጣሁ እኔን አምነሺኝ ከመጣሽ ፍቅሬን አተረፍሽ አንቺን አምኜ ከመጣሁ እኔ ምን አጣሁ እኔን አምነሺኝ ከመጣሽ ፍቅሬን አተረፍሽ አንቺን አምኜ ከመጣሁ እኔ ምን አጣሁ እኔ ምን አጣሁ እኔ ምን አጣሁ እኔ ምን አጣሁ እኔ ምን አጣሁ ሆ ሆይ (×4) ከአውድማው ላይ የሚያዋቁን እዳር ሆነው እኛን የሚሞቁን ቀዩን ከነጭ ከሰርገኛ ወትሮ የሚለዩ እነሱ መለኛ ቂሙን እርሺው ቂሙን ልርሳው ስንለያይ ነው ለኛ አበሳው አዲስ ሆኖ ዛሬ ቀኑ በባለፈው ይቅር መባዘኑ እጄን ያዢው አጥብቂና እንድናልፈው የኑሮን ፈተና ወይ ነይልኝ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን ላንቺ የኔ መባዘን ወሊን ታኔ ማል ደብኔ ሜማል ረከኔ ገርገር በኡን ቡአን ኢሳላሌ ጋቢሳ ወሊን ታኔ ማል ደብኔ ሜማል ረከኔ ገርገር በኡን ቡአን ኢሳላሌ ጋቢሳ ወሊን ታኔ ማል ደብኔ ሜማል ረከኔ ገርገር በኡን ቡአን ኢሳላሌ ጋቢሳ ወሊን ታኔ ማል ደብኔ ሜማል ረከኔ ገርገር በኡን ቡአን ኢሳላሌ ጋቢሳ እኔን አምነሺኝ ከመጣሽ ፍቅሬን አተረፍሽ አንቺን አምኜ ከመጣሁ እኔ ምን አጣሁ እኔን አምነሺኝ ከመጣሽ ፍቅሬን አተረፍሽ አንቺን አምኜ ከመጣሁ እኔ ምን አጣሁ እኔ ምን አጣሁ እኔ ምን አጣሁ እኔ ምን አጣሁ እኔ ምን አጣሁ
Writer(s): Samuel Alemu, Wendi Mak Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out