Letra

ሰማይ ተጠግቶ ይሄዳል ዳመና ሰማይ ተጠግቶ ይሄዳል ዳመና ሆዴ መናፈቁን አልተወም ገና ሆዴ መናፈቁን አልተወም ገና የሰማይ አሞራ ልጠይቅሽ ወሬ ደርሰሽ መጠሽ እንደሆን ከውዲቷ ሃገሬ ደርሰሽ መጠሽ እንደሆን ከውዲቷ ሃገሬ ሰማይ ተጠግቶ ይሄዳል ዳመና ሰማይ ተጠግቶ ይሄዳል ዳመና ሆዴ መናፈቁን አልተወም ገና የሰማይ አሞራ ልጠይቅሽ ወሬ ደርሰሽ መጠሽ እንደሆን ከውዲቷ ሃገሬ ደርሰሽ መጠሽ እንደሆን ከውዲቷ ሃገሬ ሁሁው፣ ሁሁው ሁሁው፣ ሁሁው፣ሁሁው ፍካሬን ሳልጀምር ገባች ጀንበሪቱ አድነኝ የዛሬን አትጥራኝ በከንቱ ዳዊቱ እንደሚለው አኩኑናኩሉ ዳዊቱ እንደሚለው አኩኑናኩሉ ሰው በሰው ነገር ምነው መኮነኑ፣ ምነው መኮነኑ ሁሁው፣ ሁሁው ሁሁው፣ ሁሁው፣ሁሁው
Writer(s): Emahoy Tsege Mariam Gebru Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out