Músicas semelhantes
Letra
የሰራሽኝ በደል ሥሩ ከሰደደ
ይቅርታሽ ደረስኝ ምነው ከረፈደ
ይቅርታሽ ደረስኝ ምነው ከረፈደ
ምነው ከረፈደ
ለይቅርታው ጊዜ አልዘገየሽም ወይ
ያፈቀረ ጊዜው አይረዝምበትም ወይ
ያፈቀረ ጊዜው አይረዝምበትም ወይ
አይረዝምበትም ወይ
ሆነሽ በደልኛ ጣል ጣል አድርገሺኝ
ዛሬ ከተሰማሽ እኔን የሰራሺኝ
ዛሬ ከተሰማሽ እኔን የሰራሺኝ
እኔን የሰራሺኝ
ልክ እንደቸልታሽ እንደኩያሽ በደል
ምነው አልነገርሺኝ ለጥፋትሽ ምክንያት
ምነው አልነገርሺኝ ለጥፋትሽ ምክንያት
ለጥፋትሽ ምክንያት
ሰው በበጋ በቀን ፀሐይ ከወጣለት
ይቀዘቅዘዋል ይበርደዋል እንዴት
ይቀዘቅዘዋል ይበርደዋል እንዴት
ይበርደዋል እንዴት
ከዛሬ ከነገ አዬ ሲጠብቅሽ ልቤ
ከዛሬ ከነገ አዬ ሲጠብቅሽ ልቤ
ትመጣለች ብዬ ወስኜ በሀሳቤ
ትመጣለች ብዬ ወስኜ በሀሳቤ
አልረፈደብሽም አዬ አልዘገየሽም ወይ
አልረፈደብሽም አዬ አልዘገየሽም ወይ
ለወደደ ጊዜ ፋታ ይሰጣል ወይ
ለወደደ ጊዜ ፋታ ይሰጣል ወይ
በጨዋታ መሀል አዬ ጣልቃ በቁምነገር
በጨዋታ መሀል አዬ ጣልቃ በቁምነገር
ስምሽን እየጠሩ ቢያወሩ ምን ነበር
ስምሽን እየጠሩ ቢያወሩ ምን ነበር
ለጥቂት ደቂቃ አዬ የራቅሺኝ እንደሆን
ለጥቂት ደቂቃ አዬ የራቅሺኝ እንደሆን
ማነው የሚያስጥለኝ ከሀሳብ ከሰቀቀን
ማነው የሚያስጥለኝ ከሀሳብ ከሰቀቀን
ይህንን ጠብቆ አዬ አክብሮ የቆየሽን
ይህንን ጠብቆ አዬ አክብሮ የቆየሽን
ምነው አስረፈድሽው ያዝሽው ቃልሽን
ምነው አስረፈድሽው ያዝሽው ቃልሽን
ቀኑ ሲረዝምብሽ አዬ እኔን ካላየሽኝ
ቀኑ ሲረዝምብሽ አዬ እኔን ካላየሽኝ
ጭንቀት ሲበዛብሽ ለኔ ካልነገርሽኝ
ጭንቀት ሲበዛብሽ ለኔ ካልነገርሽኝ
ይህን የሚያዋየኝ አዬ ያሁሉ አንደበትሽ
ይህን የሚያዋየኝ አዬ ያሁሉ አንደበትሽ
ዛሬ ለይቅርታው ምነው ዘገየሽ
ዛሬ ለይቅርታው ምነው ረፈደብሽ
ኦሆኦሆኦሆሆ
ውውውውው
Writer(s): Traditional
Lyrics powered by www.musixmatch.com