Créditos

PERFORMING ARTISTS
Sami Dan
Sami Dan
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Sami Dan
Sami Dan
Songwriter

Letra

ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ
የሁሉም መነሻ (እሱ መነሻ)
የለዉ መጨረሻ(መጨረሻ)
የሚስጥራት መፍቻ(እሱ ብቻ)
የምንመካበት(የለው አቻ)
ሲመሽ ሲነጋም ቀን መቶም ሲሄድ አመሰግነዋለሁ
ለሰው አክብሮት ፍቅር እንዲኖረኝ እለምነዋለዉ
ትዕቢት ክፋትን ከልቤ እንዲያጠፋ እጠይቀዋለዉ
ሰላም ልምላሜን በምድር እንዲያመጣ ሁሌ እፀልያለዉ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ
የሰው ልጅ በምድር ላይ ሚያደርገው ቢጠፋ
የራሱን ፈጣሪ የለም ብሎ ካደ
ለዚች ሀምሳ አመት እልፍኝ ለማትሞላ
እንቅልፍ አጥቶ ኖረ ፍዳዉን እየበላ
ያለችንን ይዘን በፍቅር ከተካፈልን
ሠማያዊዉ ንጉስ በጨመረልን
ዘርፈ ሀይማኖት እርስ በእርስ ከተጋጨ
ያኔ ነው ሚርቀን መቼም አይታረቀን
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ
ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር ናት
የብዙሀን መጠለያ
የተስፋው ምድር ናት እና
የጥቁሮች ህዝብ ልዩ መለያ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ፍቅር አለ ከበላይ
ወደላይ ወደላይ ወደላይ እንይ ወደላይ
ሆነን አንድ ላይ
Written by: Sami Dan
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...