album cover
Anchi Libe
album cover
Anchi Libe foi lançado em 15 de novembro de 2025 por Dawit Mellesse como parte do álbum Mistir | ምስጢር
15 de novembro de 2025
EditoraDawit Mellesse
IdiomaEnglish
BPM103
Melodicidade
Acústica
Valência
Dançabilidade
Energia

Letra

አንቺ ልቤ
የምነግርሽ ቃላት ባይኖረኝም
እወድሻለሁ ምክንያቱ አልባኝም
ባንቺ ፍቅር የኑሮ ዓይኑን ኩለሽ
አጏጏሽኝ አጠገቤ ሆነሽ
አጏጏሽኝ ካጠገቤ ሆነሽ
ሰላም ነው ቤቴ ደጁ ባይቀናኝ
ድካም ህመሜን አለ የሚያፅናናኝ
ቢከፋኝ ጥርስሽ እየፈገገ
ይጠብቀኛል ደስታን እየሰረገ
ዕድል ከኔ ሆና በምድር አየሁ
አልዋሽም ካምላኬ ተሸልሜአለሁ
አንቺ ልቤ ልቤ የመኖር ሀሳቤ
የምነግርሽ ቃላት ባይኖረኝም
እወድሻለሁ ምክንያቱ አልባኝም
ባንቺ ፍቅር የኑሮ ዓይኑን ኩለሽ
አጏጏሽኝ አጠገቤ ሆነሽ
አጏጏሽኝ ካጠገቤ ሆነሽ
ትኩር ብዬ ሳየው ዘመኔን
ያላንቺ ያለፈው ዕድሜዬን
የትናንትናው ባሁን ሲለካ
ደስታ ሰላሜ ዛሬ ይበልጣል ለካ
በያንዳንድ ነገሬ በቀኔ ሁሉ
አንቺ ነሽ ህይወቴን ያረግሽው ሙሉ
አንቺ ልቤ ልቤ የመኖር ሀሳቤ
አንቺ ልቤ
Written by: Dawit Mellesse
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...