Letra

ዓይኖች አያዩ ብርሃን የላቸው በልጅነቴ ድሮ አጥቻቸው ልቤን ተሰማው እንግዳ ነገር ምርኩዝ ይዤ ነው የሚያውቀኝ ሃገር ዓለም ታየችኝ ባንቺ ውስጥ ሆና በፍቅር ኩራዝ በላምባዲና አሁን አየ ዓይኔ! This one is man yes Haile Roots along side Teddy Afro (አሁን አየ ዓይኔ) In original style from Addis (አሁን አየ ዓይኔ) Check this Check this Check this (አሁን አየ ዓይኔ አሁና አሁና) Ya man (አሁን አየ ዓይኔ) Yes people feeling aire Yes! ላምባ ዲና ላምባ መሽቶ ዓይኔ በልጅነቴ መርቃኝ ስትሞት እናቴ ወለል ወለል አለልኝ አለም! በፍቅር ብራ እንዳለችኝ አንቺ ላይ ወስዳ ጣለችኝ ላምባዲና! የእምዬ ሰምሮ ትንቢቷ ወዳጅ አገኘሁ ከአንጀቷ ወለል ወለል አለልኝ አለም! ኩራዜ ልክ እንደማይ አንቺ ነሽ ላምባዲናዬ ላምባዲና! ላምባዲና ላምባዲና ላምባዲና ላምባዲና ላምባዲና ሆንሽለት ለዓይኔ ለዓይኔ መብራት ላምባዲና ላምባዲና ላምባዲና ላምባዲና ላምባዲና ሆንሽለት ለዓይኔ ለዓይኔ መብራት ላምባ ዲና ላምባ እንዳትኮራበት ዓይንህን ፍቅር ያልነካው ልብህን ወለል ወለል አለልኝ አለም! በማየት ስለማትበልጠኝ ና መነፅሬን ለውጠኝ ላምባዲና! ፍቅር የሌለው ዓይናማ ውጦታልና ጨለማ ወለል ወለል አለልኝ አለም! ሰው ወዶ ሰው ያልወደደው ምርኩዜን መጥቶ ይውሰደው ላምባዲና! ላምባዲና ላምባዲና ላምባዲና ላምባዲና ላምባዲና ሆንሽለት ለዓይኔ ለዓይኔ መብራት ላምባዲና ላምባዲና ላምባዲና ላምባዲና ላምባዲና ሆንሽለት ለዓይኔ ለዓይኔ መብራት Everybody say yes lambadina Light off the fire and flash it now Ina me wine ya Ina me ice For city bright will be one check it now Everybody say yes lambadina Light off the fire and flash it now Ina me wine ya Ina me ice For city bright will be in addis Aywa Everybody say yes lambadina Everybody everybody lambadina (We tell it) Everybody say yes lambadina Everybody everybody lambadina (Yo) የዓይኔ መቅረዙ ባዶ ነው ማየት ለብቻው ምንድነው ሳያይ ያመነ ሲጠራው እይ ፍቅር መጥቶ ሲያበራው ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ አሁን አየ ዓይኔ! አሁን አየ ዓይኔ! አሁን አየ ዓይኔ! አሁን አየ ዓይኔ! አሁን አየ ዓይኔ! አሁን አየ ዓይኔ! አሁን አየ ዓይኔ! አሁን አየ ዓይኔ! አሁን አየ ዓይኔ! አሁን አየ ዓይኔ!
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out