Создатели

МУЗЫКА И СЛОВА
Michael Dires Tadesse
Michael Dires Tadesse
Автор песен
Ephrem Dires Tadesse
Ephrem Dires Tadesse
Автор песен

Слова

አትንገሪኝ ተይ መልሱ ከሌለሽ አሁን ገብቶኛል ታይቶኛል ጨዋታሽ አይኔን አዉሮት ታምረኛው ቃልሽ አላዉቀዉም ነበር አስመሳዩን ልብሽ አስቤሽ ነበር ልሄድ ካንች ጋር እስከ መቃብር መስሎኝ ነበር አሁን አብቅቷል የኛ ነግር አዲዬስ ቻው ቻው በቃኝ ሰአቱ አሁን ነዉ bye bye ለድራማሽ ጊዜው የለኝ እኔም መንገድ መረጥኩ ሄድኩኝ አዲዬስ ቻው ቻው በቃኝ ጉዳዩ ተዘግቷል አትደውይ አንችም እሩጫሽ ላይ ቀጥይ እኔም መንገድ መረጥኩ ሄድኩኝ አዲዬስ ቻው ቻው ነበርሽ ንግስቴ የሰጠውሽ ሂወቴን ርቀን እየተጓዝን መስሎኝ ማንመለስ ጠይቄሽ ነበረ ከአንዴ ሶስት አራቴ መልስ የሌሽም አሁን መሄዴ ነው እኔም በሰጠውሽ ፍቅር ቀልድ ይዘሻል እንዴ የፊልም Cast አደለም real life ነው ውዴ ሂወት ጊዜ ገንዘብ ሰውን ይቀይራል አይንሽ ከዚም ከዚያም በዚም በዚያም ፍላጐትሽ በዝቷል እኔን ርቀሽኝ ዙርያሽን ሰዉ ከቧል ልቤ በድጋሜ ላይመለስ አዲዬስ ብሎሻል አዲዬስ ቻው ቻው በቃኝ ሰአቱ አሁን ነዉ bye bye ለድራማሽ ጊዜው የለኝ እኔም መንገድ መረጥኩ ሄድኩኝ አዲዬስ ቻው ቻው በቃኝ ጉዳዩ ተዘግቷል አትደውይ አንችም እሩጫሽ ላይ ቀጥይ እኔም መንገድ መረጥኩ ሄድኩኝ አዲዬስ ቻው ቻው እዚ እዛ ሽፍታ ልቧን አዲዬስ ቻው ቻው ጨዋታው ተጠናቋል አዲዬስ ቻው ቻው ሄድኩኝ ሄድኩኝ አዲዬስ ቻው ቻው ጨዋታሽ በቃኝ በቃኝ ሄድኩኝ ሄድኩኝ ለኔ አልሆንሽም bye bye አዲዬስ ቻው ቻው ሄድኩኝ ሄድኩኝ አዲዬስ ቻው ቻው ጨዋታሽ በቃኝ በቃኝ አዲዬስ ቻው ቻው ሄድኩኝ ሄድኩኝ አዲዬስ ቻው ቻው ለኔ አልሆንሽም bye bye Eeny miny moe ፍቅሯን አዲዬስ ቻው ቻው ትገባ ለ ጎዳናው አዲዬስ ቻው ቻው እዚ እዛ ሽፍታ ልቧን አዲዬስ ቻው ቻው Game over ጨዋታው ተጠናቋል
Writer(s): Michael Tadesse Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out