Слова
የትኛው ወርቄ ነው ሳትፈትሺው ወድቆ
ቀላጭ የመሰለሽ በሰም ተደብቆ
ከእንግዲህማ እንዳትረሺ በእሳት ሳትፈትሺ
ወይ ሰም ነው ወይ ሰው ነው ቃሌም ቢከብድሽ
የትኛው ወርቄ ነው ሳትፈትሺው ወድቆ
ቀላጭ የመሰለሽ በሰም ተደብቆ
ከእንግዲህማ እንዳትረሺ በእሳት ሳትፈትሺ
ወይ ሰም ነው ወይ ሰው ነው ቃሌም ቢከብድሽ
ፍፁሙ ፍቅሬ ቆየ ከጣለ ፍርሀቱን አውጥቶ
ሊያምንሽ አድምጦ መልካም አውርቶ
ቃል ሲጎድልሽ ሞልቶ ያውቃል ገምቶ
ፍፁሙ ፍቅሬ ቆየ ከጣለ ፍርሀቱን አውጥቶ
ሊያምንሽ አድምጦ መልካም አውርቶ
ቃል ሲጎድልሽ ሞልቶ ያውቃል ገምቶ
ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ
መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ
ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን
ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን
ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ
መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ
ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን
ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን
ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ
መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ
ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን
ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን
የትኛው ወርቄ ነው ሳትፈትሺው ወድቆ
ቀላጭ የመሰለሽ በሰም ተደብቆ
ከእንግዲህማ እንዳትረሺ በእሳት ሳትፈትሺ
ወይ ሰም ነው ወይ ሰው ነው ቃሌም ቢከብድሽ
የትኛው ወርቄ ነው ሳትፈትሺው ወድቆ
ቀላጭ የመሰለሽ በሰም ተደብቆ
ከእንግዲህማ እንዳትረሺ በእሳት ሳትፈትሺ
ወይ ሰም ነው ወይ ሰው ነው ቃሌም ቢከብድሽ
ቋንቋስ ቢጠፋኝ ስናገር ስቼ
ስወድሽ ሰንብቼ ምዬ ተገዝቼ
ልቤን አንስቼ አልኖርም ሰግቼ ፊደል ፈርቼ
ቋንቋስ ቢጠፋኝ ስናገር ስቼ
ስወድሽ ሰንብቼ ምዬ ተገዝቼ
ልቤን አንስቼ አልኖርም ሰግቼ ፊደል ፈርቼ
ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ
መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ
ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን
ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን
ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ
መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ
ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን
ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን
ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ
መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ
ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን
ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን
ከየት መቶ ደግሞ ክፋት በኔና ባንቺ
መልካም ማሰቤን እንጂ ተረጂ
ንፁህ ፍቅራችን ወርቅ ይዞ እንጂ ቅኔያችን
ቀልጦ ነበር ሰማችን ቤታችን
Written by: Abel mulugeta


