Видео

В составе

Создатели

ИСПОЛНИТЕЛИ
Girma Beyene
Girma Beyene
Исполнитель
МУЗЫКА И СЛОВА
Girma Beyene
Girma Beyene
Композитор
Ethiopiques CRC
Ethiopiques CRC
Автор песен

Слова

እንከን የሌለብሽ ከእግር እስከራስሽ ሴትን አስከባሪ እኔነኝ ባይ ማነሽ አለው የምትይይይ ግሩም ድንቅ የሆንሽ ኢትዩጵያዊት ቆንጆ ምን ትጠብቂያለሽ ፍፁም የኢትዮጵያዊት አይናማ ደማማይ ወይዘሪት የኢትዮጵያ ቆንጅት እኔ ነኝ ባይ ተራመጅ ወደፊት ውጪ ባደባባይ እንቃወማለን አንቺን በክፉ የሚያይ እንከን የሌለብሽ ከእግር እስከራስሽ ሴትን አስከባሪ እኔነኝ ባይ ማነሽ አለው የምትይይይ ግሩም ድንቅ የሆንሽ ኢትዩጵያዊት ቆንጆ ምን ትጠብቂያለሽ ፍፁም የኢትዮጵያዊት አይናማ ደማማይ ወይዘሪት የኢትዮጵያ ቆንጅት እኔ ነኝ ባይ ተራመጅ ወደፊት ውጪ ባደባባይ እንቃወማለን አንቺን በክፉ የሚያይ አንቺን በክፉ የሚያይይይይይይይ
Writer(s): Beyene Girma Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out