Lyrics

አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገዴን ፡ ዘግቶ ሲፎክርብኝ ፡ ጠላቴ ፡ ቆሞ ድንገት ፡ እግዚአብሔር ፡ ክንዱን ፡ ዘረጋ የጠላቶቼ ፡ ወገብ ፡ ተወጋ አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገድ ፡ ቢዘጋ በግራ ፡ በቀኝ ፡ እኔን ፡ ቢዋጋ እጄን ፡ ይዞ ፡ መራኝ ፡ ሌሊቱ ፡ ነጋ አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገዴን ፡ ዘግቶ ሲፎክርብኝ ፡ ጠላቴ ፡ ቆሞ ድንገት ፡ እግዚአብሔር ፡ ክንዱን ፡ ዘረጋ የጠላቶቼ ፡ ወገብ ፡ ተወጋ እኔን ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ ድብን ፡ ይበል ፡ ጠላቴ እኔን ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ እኔን ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ ድብን ፡ ይበል ፡ ጠላቴ እኔን ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ድብን ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ቅጥል ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ እስቲ ፡ እንበል ፡ እልልታ እስቲ ፡ እንበል ፡ እልልታ ሞትን ፡ ድል ፡ ላደረገው ፡ ጌታ ፡ ይገባዋል ፡ እልልታ እስቲ ፡ እንበል ፡ ሽብሸባ እስቲ ፡ እንበል ፡ ሽብሸባ ሞትን ፡ ድል ፡ ላደረገው ፡ ጌታ ፡ ይገባዋል ፡ ሽብሸባ ይሞታል ፡ ብሎ ፡ ጠላት ፡ ሲያወራ አይወርስም ፡ ብሎ ፡ ጠላት ፡ ሲያወራ ይሞታል ፡ ብሎ ፡ ጠላት ፡ ሲያወራ አይወርስም ፡ ብሎ ፡ ጠላት ፡ ሲያወራ አሻገረኝ ፡ ጌታ ፡ የበላይ ፡ ነውና አሻገረኝ ፡ ጌታ ፡ የበላይ ፡ ነውና አሻገረኝ ፡ ጌታ ፡ የበላይ ፡ ነውና አሻገረኝ ፡ ጌታ ፡ የበላይ ፡ ነውና አልቆ ፡ ነበረ ፡ የኔ ፡ ጉዳይ ጌታ ፡ ባይመጣ ፡ ወርዶ ፡ ከላይ ወርዶ ፡ ከላይ አትሞትም ፡ ብሎ ፡ ሞቴን ፡ ሰበረው የሞትን ፡ መውጊያ ፡ ድል ፡ አደረገው ድል ፡ አደረገው አልቆ ፡ ነበረ ፡ የኔ ፡ ጉዳይ ጌታ ፡ ባይመጣ ፡ ወርዶ ፡ ከላይ ወርዶ ፡ ከላይ አትሞትም ፡ ብሎ ፡ ሞቴን ፡ ሰበረው የሞትን ፡ መውጊያ ፡ ድል ፡ አደረገው ድል ፡ አደረገው አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገዴን ፡ ዘግቶ ሲፎክርብኝ ፡ ጠላቴ ፡ ቆሞ ጠላቴ ፡ ቆሞ ድንገት ፡ እግዚአብሔር ፡ ክንዱን ፡ ዘረጋ የጠላቶቼ ፡ ወገብ ፡ ተወጋ ወገብ ፡ ተወጋ አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገዴን ፡ ዘግቶ ሲፎክርብኝ ፡ ጠላቴ ፡ ቆሞ ጠላቴ ፡ ቆሞ ድንገት ፡ እግዚአብሔር ፡ ክንዱን ፡ ዘረጋ የጠላቶቼ ፡ ወገብ ፡ ተወጋ ወገብ ፡ ተወጋ አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገድ ፡ ቢዘጋ በግራ ፡ በቀኝ ፡ እኔን ፡ ቢዋጋ እጄን ፡ ይዞ ፡ መራኝ ፡ ሌሊቱ ፡ ነጋ አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገዴን ፡ ዘግቶ ሲፎክርብኝ ፡ ጠላቴ ፡ ቆሞ ድንገት ፡ እግዚአብሔር ፡ ክንዱን ፡ ዘረጋ የጠላቶቼ ፡ ወገብ ፡ ተወጋ እኔንም ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ ድብን ፡ ይበል ፡ ጠላቴ እኔን ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ እኔንም ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ ድብን ፡ ይበል ፡ ጠላቴ እኔን ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ድብን ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ቅጥል ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ እስቲ ፡ እንበል ፡ እልልታ እስቲ ፡ እንበል ፡ እልልታ ሞትን ፡ ድል ፡ ላደረገው ፡ ጌታ ፡ ይገባዋል ፡ እልልታ እስቲ ፡ እንበል ፡ ሽብሸባ እስቲ ፡ እንበል ፡ ሽብሸባ ሞትን ፡ ድል ፡ ላደረገው ፡ ጌታ ፡ ይገባዋል ፡ ሽብሸባ
Writer(s): Samuel Alemu, Ephrem Alemu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out