album cover
Yegizen Eje
album cover
Yegizen Eje was released on December 22, 2017 by @ The Milo Mix as a part of the album Vol. ፪
December 22, 2017
Label@ The Milo Mix
BPM117
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Lyrics

የጊዜን የጊዜን የጊዜን እጅ ይዤው
የጊዜን የጊዜን የጊዜን እጅ ይዤው
የጊዜን የጊዜን የጊዜን እጅ ይዤው
የጊዜን የጊዜን የጊዜን እጅ ይዤው
የጊዜን እጅ ይዤው ወደ ኋላ ልመልሰው
(የጊዜን እጅ ይዤው ወደ ኋላ ልመልሰው)
የጊዜን እጅ ይዤው ወደ ኋላ ልመልሰው
(የጊዜን እጅ ይዤው ወደ ኋላ ልመልሰው)
ታላቅነትሽን ሀገሬ አለም እንዲያውቀው
(ታላቅነትሽን ሀገሬ አለም እንዲያውቀው)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
ያንን ድንቅ ጥበብ ችዬ በተካንኩት
ዘንድሮን ደግሜ ከርሞን ባሳመርኩት
ከኛ ኩራት አልፎ እንዳነቃ ሌላን
ካባው ከጥቂት በጨለፍኩት ጣሙን
ላልኖርበት ነገር የኛን ዛሬ ብለው
ከራስ ምኜት በላይ አንቺን አስቀድመው
እንዴት እንዳጸኑሽ አንድ አርገው በመላ
ባየውት መልሼ ጌዜን ወደዋላ
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
በልጆችሽ ቁጣ እሳት ግንድ ቀምሶ
ወደ ደግነትሽ ከማጀትሽ ቆርሶ
የነበረ እንዳየው ስምሽን እንዳወሳ
አማረኝ ዘንድሮ ክብርሽ እንዲነሳ
የጊዜን እጅ ይዤው ወደ ኋላ ልመልሰው
(የጊዜን እጅ ይዤው ወደ ኋላ ልመልሰው)
የጊዜን እጅ ይዤው ወደ ኋላ ልመልሰው
(የጊዜን እጅ ይዤው ወደ ኋላ ልመልሰው)
ታላቅነትሽን ሀገሬ አለም እንዲያውቀው
(ታላቅነትሽን ሀገሬ አለም እንዲያውቀው)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
ካለው ላይ አካፍሎ ፍቅር መጋቢው
ከራሱ ወገን አልፎ ለሌላው ተራፊው
ላንቺ የማይደክም ማይሰስት ጉልበቱን
ለለት ውሎ ወጥቶ የማያምነው ቤቱን
ቀየውን አስጥሎ ከደጁ ያራቀው
ሕብረቱን በትኖ መንገድ ያስጀመረው
የት መች እንደነበር አውቆ ዘመኑን
ደጉን ወቅት አብዝቼው አረመኩት ጥፋቱን
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
አማረኝ አማረኝ (አማረኝ)
በልጆችሽ ቁጣ እሳት ግንድ ቀምሶ
ወደ ደግነትሽ ከማጀትሽ ቆርሶ
የነበረ እንዳየው ስምሽን እንዳወሳ
አማረኝ ዘንድሮ ክብርሽ እንዲነሳ
(አማረኝ) አአ፣ (አማረኝ) አአ
(አማረኝ) አአ፣ (አማረኝ) አአ
የጊዜን እጅ ይዤው ልመልሰው
አለም ግርማሽን ደግሞ እንዲያዉ
የጊዜን እጅ ይዤው ልመልሰው
አለም ግርማሽን ደግሞ እንዲያዉ
የጊዜን እጅ ይዤው ልመልሰው
አለም ግርማሽን ደግሞ እንዲያዉ
Written by: Natnael Ayalew Yimer
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...