Lyrics

ዬ ካሙዙ ዋጉዋን ዋጋዋን ስጣት ጥቅጥቅ ባለ ጨለማ ውስጥ በትካዜ ስዋጥ የለፋውት ቤቴ ፈርሶ በትካዜ ስናጥ ራሴን ዘነጋውና ለሰው ደስታ ስሮጥ ሁሉንም ለመርሳት አጣዳለውኝ ስመጥ በፍቅርሽ ተጉዤ ጦዤ አብረን ስንኖር ያኔ አንቺን ደስ እንዲልሽ ነበር የምኖረው እኔ ሂወቴ እኮ ነሽ ለኔ የግራዬ ጎኔ ጠፍተሽ ያጠፋሽኝ ፍቅር ቀረው በእርቃኔ ኑሮን ያስጀመርሺኝ አንቺ ሆነሽልኝ ወኔ አለም ያሳየሺኝ አንቺ አይኔንም በአይኔ አድርጌ ሳለው እኔ የመኖሬ ቅኔ ደግነትም ጠፍቶ ዛሬ በኛ ላይ ጭካኔ 9 ወር ተረስቶ ሳይሽ የናትን ውለታ ያ ሁሉ ደስታ ጠፍቶ የውሸት ፈገግታ ጥፋ ይለኛል ልቤ ከፋፍቶ ትዝታ ጸጥ ካለው መንደር ወተህ ግባ ከጫጫታው ኦ ኦ ኦ ሲመሽም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት ሲነጋም እጠጣለውብል ባንቺ ምክንያት ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት(×3) ግን ዛሬም አልቻልኩም አንቺን መርሳት በልጅነት ፍቅር ያኔ ተሳስበን ስንኖር አርአያ ነበረ ለሰው ጎልቶ የኛ ትዳር ምርጫዬ ነሽ ፍቅር ለኔ የትዳሬ አጋር ብዙ ተንገላታው ፍቅር አጣው አንዳቺ ሚፈቀር የሞቀ ጎጆ ትተሽ ብር ብለሽ እየወጣሽ ባርኮ የሰጠንን አቤት እየወጣሽ ንቀሽ መላመድ አልቻለም የኔ ገላዬ ከሌላ ደረቴን አርጥቦታል ያንቺ የእንባሽ ዘለላ አይኔንም ጋርዶታል ፍቅር ሆኖሻል ከለላ ሁል ጊዜ አብሮኝ ነው ይኸው ፍቅርሽ እንደ ጥላ ቀስ በቀስ ሲደርሰኝ ስላንቺ ዘገባ ቁስሌን ነካክተው ተውት በስቃ ዛነባ ትዳሬ ነበር ያኔ የፈካ እንደ አበባ ባንቺ ምክንያት ሆንኩኝ የመስመት ሰለባ ኦ ኦ ሲመሽም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት ባንቺ ሚክንያት ነው ባንቺ ምክንያት ሲነጋም አጠጣለው ባንቺ ምክንያት ባንቺ ምክንያት ነው ምክንያት(×3) ግን አልቻልኩም አንቺን መርሳት ስቀመጥ አጠጣለው ባንቺ ምክንያት ባንቺ ምክንያት ንው ባንቺ ምክንያት ስነሳም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት ሁል ጊዜም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት ግን ዛሬም አልቻልኩም ለንቺን መርሳት ደስ ብሎኝ እወጣና እኔ ወደ አመሻሹ ላይ በመሃል ብቅ እያልሽ ርቀሽ የትዝታሽ ሲሳይ ቆንጆ ባየው ቁጥር ድንግጥ አንቺኒኑ መሳይ አድሬ አላቅም በልሜ እሳን ሁሉ ሳላይ ብቸኝነት የለም ፍቅር ከዚ የተሻለ የእውነት ፍቅር ላይ ሴጣን ባሰት ስለማለ ጥፋቴን በጥፋት መልሰሽ እምነት አጎደለ ሁሉንም አይተሽው ምነው ጣቢያሽ ቀላቀላ ኦ ኦ ሲመሽም አጠጣለው ባንቺ ምክንያት ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት ሲነጋም እጠጣለው ባንቺ ሞንያት ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት(×3) ግን አልቻልኩም አንቺን መርሳት ስቀመጥ አጠጣለው ባንቺ ምክንያት ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት ስነሳም አጠጣለው ባንቺ ምክንያት ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት ሁል ጊዜም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት ግን ዛሬም አልቻልኩም አንቺን መርሳት ግን አልቻልኩም አንቺን መርሳት Tina man
Writer(s): Solomon Ambaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out