album cover
Alamarerewem
album cover
Alamarerewem was released on January 1, 2004 by Daniel Amdemichael as a part of the album Yihonal
AlbumYihonal
January 1, 2004
LabelDaniel Amdemichael
BPM130
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

ነገር ቢሞላ ባይሞላ በዚህ አልመዝነውም
ከሁኔታዎች በላይ ነው ማንም አይከሰውም
ነገር ቢሞላ ባይሞላ በዚህ አልመዝነውም
ከሁኔታዎች በላይ ነው ማንም አይከሰውም
አቤት የእኔ ጌታ አሰራሩ ግሩም
የዘገየ ሲመስል ማንም አይቀድመውም
ቢሆንም ባይሆንም ለእኔ ፀጋው ይበቃኛል
ቢሆንም ባይሆንም ለእኔ ፍቅሩ ይበቃኛል
ሁልጊዜ መንገዴንበፊቱ
አጸናለሁ እግሬን በቤቱ
ለእኔስ ፍቅሩ ይበቃኛል
እንደ እግዚአብሔር ከየት ይገኛል
እርሱ ነው የእኔ እድል ፈንታ
እርስቴ የሕይወቴ መከታ
ሁልጊዜ በእርሱ ደስ ይለኛል
ከሁሉ ፍቅሩ በልጦብኛል
ነገር ቢሞላ ባይሞላ በዚህ አልመዝነውም
ከሁኔታዎች በላይ ነው ማንም አይከሰውም
ነገር ቢሞላ ባይሞላ በዚህ አልመዝነውም
ከሁኔታዎች በላይ ነው ማንም አይከሰውም
አቤት የእኔ ጌታ አሰራሩ ግሩም
የዘገየ ሲመስል ማንም አይቀድመውም
ቢሆንም ባይሆንም ለእኔ ፀጋው ይበቃኛል
ቢሆንም ባይሆንም ለእኔ ፍቅሩ ይበቃኛል
የሰው ፍላጐቱ ብዙ ነው
የእግዚአብሔርን ፍቃድ እስኪለየው
በልቤ ብዙ ሃሳብ ይኖራል
የእግዚአብሔር የሆነው ይፀናል
ይፀናልኝ ለእኔስ የእርሱ ሃሳብ
ፈቃዱን ለመጣስ አልሻም
ሃሳቤን የእርሱ ሃሳብ ይወረሰው
ሲገለጥ ሁሉም ለበጐ ነው
ተግቶ ለጠበቀው ጌታ ሲሰጥ ምላሹን
ለምን ተስፋ ልቁረጥ ሳልዘልቅ በትንሹ
መታገስ ጥሩ ነው ብዙ ድንቅን ያሳያል
ፀንቶ የጠበቀ መልካም ፍሬ ይበላል
ከሁሉ የበለጠ ክብሩን አይቻለሁ
ወደር የለሽ ፍቅሩን ምሕረት አግኝቻለሁ
በትልቅ ትንሹ እንዴት አማርራለሁ
የተደረገልኝ እጅግ እጅግ ብዙ ነው
Written by: Daniel Amdemichael Amdemariam
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...