album cover
Endamelkew
album cover
Endamelkew was released on January 1, 2004 by Daniel Amdemichael as a part of the album Yihonal
AlbumYihonal
January 1, 2004
LabelDaniel Amdemichael
BPM155
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

እንዳመልከው እንድከተለው
እውነት ህይወት መንገድ ነኝ ያለው
ጌታ ኢየሱስ መድሃኒቴ ነው
እንዳመልከው እንድከተለው
እውነት ህይወት መንገድ ነኝ ያለው
ጌታ ኢየሱስ መድሃኒቴ ነው
አንዳንዶቹ ኤልያስ ይሉታል
ከነብያት አንዱ ያደርጉታል
አባቱ ግን እንደገለጸው
ጌታ ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ ነው
መንፈስ ቅዱስ እንደገለጸው
ጌታ ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ ነው
እንዳመልከው እንድከተለው
እውነት ህይወት መንገድ ነኝ ያለው
ጌታ ኢየሱስ መድሃኒቴ ነው
እንዳመልከው እንድከተለው
እውነት ህይወት መንገድ ነኝ ያለው
ጌታ ኢየሱስ መድሃኒቴ ነው
የማምለጫ ጠንካራ አለት
የደህንነት ጽኑ መሰረት
ድንቅ መካር ሃያል ዓምላክ ነው
የሰላም አባት ጌታ ኢየሱስ ነው
ድንቅ መካር ሃያል ዓምላክ ነው
የሰላም አባት ጌታ ኢየሱስ ነው
እንዳመልከው እንድከተለው
እውነት ህይወት መንገድ ነኝ ያለው
ጌታ ኢየሱስ መድሃኒቴ ነው
እንዳመልከው እንድከተለው
እውነት ህይወት መንገድ ነኝ ያለው
ጌታ ኢየሱስ መድሃኒቴ ነው
Written by: Daniel Amdemichael Amdemariam
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...