Lyrics

ይሄው እስከ ዛሬ አንችን ሳልም ስፈልግሽ ኖርኩኝ አልተውኩትም ነበር ዛሬ ግን ይውጣልኝ ሁሉም ይቅር ልተው እኔም ልረፍ ልቤ ከሚሰበር... ኖ ኖ ኖ ኖ ያኔ እንድ ሰሞን ከኔ ጋ እያለሽ አይገባኝ ነበር ከ እጀ እያመለጥሽ ዘግይቶ ግን ሲገባኝ ልመልስሽ ብጥርም ላገኝሽ ግን አልቻልኩም አንች ሆነሻል የሰው፡ ደስታሽን አረብሸው ሁሉንም ዛሬ ልተው፡ በይ በይ በይ ሂጂ በቃ በይ በይ የሰው ነሽ በቃ (የሰው ነሽ በቃ) በይ በይ በይ ሂጂ በቃ በይ በይ የሰው ነሽ በቃ የሰው በትሆኝም ግን እወድሻለሁ። (የ ላላ ላይ) እወድሻለሁ ተስፋ አልቆርጥም በየ በመንገድሽ እየተከተልኩኝ ሁሉን ሞክሪያለሁ ጭንቅ እና መከራን በራሴ ላይ አተረፍኩኝ እንጂ መች ደስታ አግንቻለሁ ያጊዜ አለፈ ያብሮነታችን መች ገብቶኝ ያኔ ሲቀር ፍቀራችን ዘግይቶ ግን ሲገባኝ ልመልስሽ ብጥርም ላገኝሽ ግን አልቻልኩም አንች ሆነሻል የሰው፡ ደስታሽን አረብሸው ሁሉንም ዛሬ ልተው፡ በይ በይ በይ ሂጂ በቃ በይ በይ የሰው ነሽ በቃ (የሰው ነሽ በቃ) በይ በይ በይ ሂጂ በቃ በይ በይ የሰው ነሽ በቃ የሰው በትሆኝም ግን እወድሻለሁ። (የ ላላ ላይ) እወድሻለሁ ሰውን መውደድ ከራስ በላይ ፍላጎቱ ተሟልቶለት ሲታይ ነው አንችም ሁኝ እንደ ፍላጎትሽ ምርጫሽን ምቀበል ስለምወድሽ ነው ዘግይቶ ግን ሲገባኝ ልመልስሽ ብጥርም ላገኝሽ ግን አልቻልኩም አንች ሆነሻል የሰው፡ ደስታሽን አረብሸው ሁሉንም ዛሬ ልተው፡ በይ በይ በይ ሂጂ በቃ በይ በይ የሰው ነሽ በቃ (የሰው ነሽ በቃ) በይ በይ በይ ሂጂ በቃ በይ በይ የሰው ነሽ በቃ የሰው በትሆኝም ግን እወድሻለሁ
Writer(s): Getaneh Bitew Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out