Lyrics

ያየሁት ያየሁት አይቅረኝ አላልኩም መች ወጣኝና የእጄን ይባርክልኝ ይበቃል ጐመን በጤና ያየሁት ያየሁት አይቅረኝ አላልኩም መች ወጣኝና የእጄን ይባርክልኝ ይበቃል ጐመን በጤና ጐመን በጤና ጐመን በጤና ጐመን በጤና ጐመን በጤና ጤና ጤና ጤና ጤና ጤና የምትስማማኝን ፈጣሪ ሰቶኛል (ወይ ወይ ወይ) ምን እፈልጋለሁ ሌላ ምን ያምረኛል ምን ያምረኛል በእጄ የያዝኩትን ወርቅ አላራክስም (ወይ ወይ ወይ) ሂሊናዬን ክጄ እራሴን አልወቅስም አረ አልወቅስም ለዚቺም ለዛችም ተረትቼ ላየሁት አላብድም የእጄን ትቼ በአይኔ አየሁኝ ብዬ ገና ለገና በምንኞት አልኖርም ጐመን በጤና ጐመን በጤና ጐመን በጤና ይሁን ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና አሃዱ ጤና ጐመን በጤና ጐመን በጤና እስቲ ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና መቼስ ይሁን ያየሁት ያየሁት አይቅረኝ አላልኩም መች ወጣኝና የእጄን ይባርክልኝ ይበቃል ጐመን በጤና ያየሁት ያየሁት አይቅረኝ አላልኩም መች ወጣኝና የእጄን ይባርክልኝ ይበቃል ጐመን በጤና ጐመን በጤና ጐመን በጤና ጐመን በጤና ጐመን በጤና ጤና ጤና ጤና ጤና ጤና መድረሻ የሌለዉ መንገደኛ ሆኜ (ወይ ወይ ወይ) ስባዝን አልኖርም አይኔን ተማምኜ ተማንኜ ፍቅርን ተላብሳለች ነብሴ አልበረዳትም (ወይ ወይ ወይ) ይዣለዉ በልኬ አልደርብባትም አልጐዳትም ለዚቺም ለዛችም ተረትቼ ላየሁት አላብድም የእጄን ትቼ በአይኔ አየሁኝ ብዬ ገና ለገና በምንኞት አልኖርም ጐመን በጤና ጐመን በጤና ጐመን በጤና ይሁን ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና አሃዱ ጤና ጐመን በጤና ጐመን በጤና እስቲ ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና መቼስ ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና ይሁን ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና እስቲ ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና ይሁን ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና መቼስ ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና እስቲ ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና እስቲ ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና ይሁን ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና እስቲ ይሁን ጐመን በጤና ጐመን በጤና ይሁን ይሁን
Writer(s): Tsehaye Yohannes Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out